Suleyman Tuma

Suleyman Tuma Digital creator. 2

❓ እስቲ እስላማዊ እውቀትዎን እንፈትሽ!✅🇪🇹​ከላይ ካሉት አማራጮች ውስጥ የዘካን ደረጃ የሚያሳየው ትክክለኛው መልስ የቱ ነው ይላሉ? መልስዎን በአስተያየት መስጫው ላይ ያሳዩን። 🎯    #እ...
08/09/2026

❓ እስቲ እስላማዊ እውቀትዎን እንፈትሽ!✅🇪🇹
​ከላይ ካሉት አማራጮች ውስጥ የዘካን ደረጃ የሚያሳየው ትክክለኛው መልስ የቱ ነው ይላሉ? መልስዎን በአስተያየት መስጫው ላይ ያሳዩን። 🎯



#እስልምና

እስቲ ዛሬ የሐጅ አምልኮን ትክክለኛ እውቀት እና የፊቅህ ግንዛቤያችንን አብረን እንፈትሽ🌹❤️🇪🇹 🧠 ከሐጅ ታላላቅ ምሰሶዎች መካከል የትኛው እንደሆነ የሚያውቁ እውነተኛ አዋቂዎች መልሱን ሳያዩ...
05/09/2026

እስቲ ዛሬ የሐጅ አምልኮን ትክክለኛ እውቀት እና የፊቅህ ግንዛቤያችንን አብረን እንፈትሽ🌹❤️🇪🇹
🧠 ከሐጅ ታላላቅ ምሰሶዎች መካከል የትኛው እንደሆነ የሚያውቁ እውነተኛ አዋቂዎች መልሱን ሳያዩ በኮሜንት ሃሳብዎን ያካፍሉን! ሼር በማድረግ ለሌሎች ትምህርት ይሁን። 👇
​ #የሐጅዕውቀት
​ #የሐጅምሰሶዎች
​ #የአረፋቆም
​ #እስላማዊፈተና
​ #የሙስሊሞችማሕበ

🧠 ከሳምንቱ ሰባት ቀናት መካከል በላጩ ቀን የትኛው እንደሆነ የሚያውቁ አለ ። 🌹✅መልሱን ሳያዩ በኮሜንት ሃሳብዎን ያካፍሉን! ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉ። 👇🍓🍓🍓🍓​ #የሳምንትቀና...
04/09/2026

🧠 ከሳምንቱ ሰባት ቀናት መካከል በላጩ ቀን የትኛው እንደሆነ የሚያውቁ አለ ። 🌹✅
መልሱን ሳያዩ በኮሜንት ሃሳብዎን ያካፍሉን! ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉ። 👇🍓🍓🍓🍓
​ #የሳምንትቀናት
​ #የእስልምናእውቀት
​ #የጁምዓቀን
​ #እስላማዊፈተና
​ #የሙስሊሞችማሕበር

እውነተኛውን የዲን እውቀት የሚያውቁ በኮሜንት ይሞክሩ⁉️ እስቲ ይህንን አጓጊ የሱና ሶላት ብዛት ጥያቄ ያለ ማንም እርዳታ ለመመለስ ይሞክሩ። መልስዎ ምን ይሆን? A, B, C, ወይስ D❣️ በ...
03/09/2026

እውነተኛውን የዲን እውቀት የሚያውቁ በኮሜንት ይሞክሩ⁉️ እስቲ ይህንን አጓጊ የሱና ሶላት ብዛት ጥያቄ ያለ ማንም እርዳታ ለመመለስ ይሞክሩ። መልስዎ ምን ይሆን? A, B, C, ወይስ D❣️ በኮሜንት ላይ እንጠብዎታለን! 👇
​ #የሱናሶላቶች
​ #የራቲባሶላት
​ #የእስልምናእውቀት
​ #እስላማዊፈተና
​ #የሙስሊሞችማሕበር

🧠 ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ለልዩ ጉዞ ፈቃድ የሰጡባቸው ስፍራዎች የትኞቹ እንደሆኑ የሚያውቁ አዋቂዎች እዚህ አሉ። መልሱን ኮሜንት ላይ ይፃፉ 🌹✅🕌​ #የጉዞዕውቀት​ #የሐዲሥትምህርት​ #የእስልምና...
02/09/2026

🧠 ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ለልዩ ጉዞ ፈቃድ የሰጡባቸው ስፍራዎች የትኞቹ እንደሆኑ የሚያውቁ አዋቂዎች እዚህ አሉ። መልሱን ኮሜንት ላይ ይፃፉ 🌹✅🕌
​ #የጉዞዕውቀት
​ #የሐዲሥትምህርት
​ #የእስልምናሕግጋት
​ #እስላማዊፈተና
​ #የሙስሊሞችውይይት

እውነተኛውን የዲን እውቀት የሚያውቁ በኮሜንት ይሞክሩ። 🔍 እስቲ ይህንን አጓጊ የሶላት ጥያቄ በፍጥነት ለመመለስ ይሞክሩ።✅🌹🌹 መልስዎ ምን ይሆን? a, b, c, ወይስ d? በኮሜንት ላይ እን...
01/09/2026

እውነተኛውን የዲን እውቀት የሚያውቁ በኮሜንት ይሞክሩ። 🔍 እስቲ ይህንን አጓጊ የሶላት ጥያቄ በፍጥነት ለመመለስ ይሞክሩ።✅🌹🌹
መልስዎ ምን ይሆን? a, b, c, ወይስ d? በኮሜንት ላይ እንጠብዎታለን! 👇
​ #የውዱእሥርዓት
​ #የሰላትሹሩጥ
​ #የኢትዮጵያሙስሊሞች
​ #ዕውቀትለሁሉ
​ #የዲንውይይት

እውነተኛውን የዲን እውቀት የሚያውቁ እዚህ አሉ። 🔍 እስቲ ይህንን አጓጊ የቁርአን ታሪክ ጥያቄ ያለ ማንም እርዳታ ለመመለስ ይሞክሩ። መልስዎ ምን ይሆን? U, ለ, ሐ, ወይስ መ? በኮሜንት ላ...
31/08/2026

እውነተኛውን የዲን እውቀት የሚያውቁ እዚህ አሉ። 🔍 እስቲ ይህንን አጓጊ የቁርአን ታሪክ ጥያቄ ያለ ማንም እርዳታ ለመመለስ ይሞክሩ። መልስዎ ምን ይሆን? U, ለ, ሐ, ወይስ መ? በኮሜንት ላይ እንጠብዎታለን! 👇🌹✅
​ #የቁርአንታሪኮች
​ #የእስልምናእውቀት
​ #የዲንፈተናዎች
​ #እስላማዊዕውቀት
​ #የሙስሊሞችማሕበር

🧠 ቁርአንን በአንድ ፊደል (ቃል) ማንበብ ስንት ሀሰናት (ምንዳ) እንደሚያስገኝ የሚያውቁ ማን ናቸው⁉️ መልሱን ሳያዩ በኮሜንት ሃሳብዎን ያካፍሉን! ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉ። 👇...
31/08/2026

🧠 ቁርአንን በአንድ ፊደል (ቃል) ማንበብ ስንት ሀሰናት (ምንዳ) እንደሚያስገኝ የሚያውቁ ማን ናቸው⁉️ መልሱን ሳያዩ በኮሜንት ሃሳብዎን ያካፍሉን! ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉ። 👇




30/08/2026
ዓይን ያላየችው፣ ጆሮ ያልሰማው እና በልብም ያልታሰበው ምንድን እንደሆነ የሚያውቁ ማን ናቸው🌹🌹🌹✅ መልሱን ሳያዩ በኮሜንት ሃሳብዎን ያካፍሉን! ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉ። 👇👁️​...
30/08/2026

ዓይን ያላየችው፣ ጆሮ ያልሰማው እና በልብም ያልታሰበው ምንድን እንደሆነ የሚያውቁ ማን ናቸው🌹🌹🌹✅
መልሱን ሳያዩ በኮሜንት ሃሳብዎን ያካፍሉን! ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉ። 👇👁️
​ #የጀነትዕውቀት
​ #የእስልምናጥያቄዎች
​ #የዲንፈተና
​ #እስላማዊዕውቀት
​ #የሙስሊሞችማሕበር

Adresse

Rüsselsheim
65428

Telefon

+491727686840

Webseite

Benachrichtigungen

Lassen Sie sich von uns eine E-Mail senden und seien Sie der erste der Neuigkeiten und Aktionen von Suleyman Tuma erfährt. Ihre E-Mail-Adresse wird nicht für andere Zwecke verwendet und Sie können sich jederzeit abmelden.

Service Kontaktieren

Nachricht an Suleyman Tuma senden:

Verknüpfungen

Teilen