Was Medium Clinic

Was Medium Clinic WAAS MEDIUM CLINIC YOUR HEALTH IS OUR PRIORITY

13/08/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Teressa Chala Hunde, Dereje Beyene

23/07/2025
23/07/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Gezahegn Fetene, Kumsa Ke, Hora Bacha, Mesfin Gonfa, Gemechu Mulugeta, Oromiya ShibireArsii Biyya

20/07/2025

Iron በእርግዝና ጊዜ:-
✍️ አንድ በእርግዝና ወቅት ላይ ያለች ሴት 1 ግራም Iron ለመላ የእርግዝና ጊዜዋ ያስፈልጋታል።

📌 500ሚ.ግ - ቀይ የደም ህዋሶችሽን ለመጨመር
📌 300ሚ.ግ - ወደ ህፃንሽ የሚሄድ
📌 200ሚ.ግ - በተለያየ ምክንያት ከሰውነትሽ ለምታጪው Iron የሚተካ ይሆናል

✍️ 💊 ስለዚህ በእርግዝናሽ ጊዜ ከ 30-60 ሚ.ግ elemental Iron በቀን ያስፈልግሻል ማለት ነው።

✍️ ብዙውን ጊዜ በእርግዝናሽ ሰዓት የሚከሰተው የደም ማነስ ከIron እጥረት የመጣ ሲሆን እሱም Iron deficiency Anemia እንለዋለን።

✍️ እሱም የሚታወቀው የደም መጠንሽን የሚለካው Hgb (Hemoglobin) የተባለው ቀይ የደም ህዋስሽ ላይ የሚገኝ መጠኑ ከ 10gm% በታች ሲሆን ነው።

✍️ ስለዚህ በመጀመሪያው እንዲሁም በሁለተኛው የቅድመ ወሊድ ክትትል ሂደትሽ ላይ የሚሠጡሽን ሠላሳ ሠላሳ የIron እንክብሎች (Tablets) ,አንድም ሳታስቀሪ ተጠቀሚ ።

👌🤰🏻ላንቺ የሚሰጠው ጥቅም

- ከእርግዝና ጋር ተያይዞ ለሚመጣ የደም ማነስ ለመከላከል
- የሰውነትሽን የIron መጠን ለመጨመር

👌👼 ለፅንሱ የሚሰጠው ጥቅም

- የደም ማነስን ይከላከላል
- በቂ የ ኦክስጅን አቅርቦት ይጨምራል
- ለፅንሱ የጭንቅላት እድገት ጠቃሚ ነው

💊አወሳሰድ💊

✍️ Iron Tablets በባዶ ሆድ ቢወሰድ ወደ ደምሽ የሚገባው የIron መጠን ከፍተኛ ይሆናል ።

✍️ ነገር ግን የማቅለሽለሽ እንዲሁም ጨጓራሽን የማቃጠል ስሜት ካለሽ ምግብ ከተመገብሽ በኋላ ብትወስጅው መጠኑ ይቀንስ እንጂ ጥቅሙ እጅጉን የላቀ ነው።

✍️ ከፍተኛ የሆነ ማቅለሽለሽ እና ማስታወክ ካለ እንክብሉ(Tablet) ወደ ሽሮፕ(Syrup) ሊቀየር ይችላል።

⚠️⚠️ሳልወስድ ብተወው ካልሽ የሚከሰቱ ጉዳቶች⚠️⚠️

🩸በእርግዝና ጊዜ የደም ማነስ (ላንቺም ለፅንሱም)
🩸በቂ የIron መጠን ስላሌለሽ ከወሊድ በኋላ የደም ማነስ በተለይ በወሊድ ጊዜ ደም ከፈሰሰ
🩸 የደም ማነሱ መጠኑ በጣም ከፍተኛ ከሆነ ደግሞ የልብ ድካምን(Cardiac Failure) ሊያስከትልብሽ ይችላል።
👀ዶ/ር በድሪ አህመድ -የፅንስና ማህፀን ስፔሻሊስት
👉የእርግዝና ክትትል፣የማዋለድ ና ማንኛውንም የማህፀን ህክምና
📧አድራሻችን : ፉሪ ዋስ ማደያ ፊት ለፊት

18/07/2025

Dr.Gurmessa Shugute(Internist) available thrughout the week
Dr.Kiya Alemayew(Dermatologist) is available every saturday from 2:0PM at Waas medium clinic
Dr.Kiyyaa Alamaayyoo (Ispheeshaalistii gogaa) sanbata xiqqaa sa'aatii 8 irraa kaasee kilinika G.G. Waasitti ni argattu.

ደ/ር ኪያ አለማየው( የቆዳ ህክምና ባለሙያ) በየሳምንቱ ቅዳሜ ከሰዓ ቦሓለ ከ8፡0 ሰአት ጀምሮ በዋስ መካከለኛ ክሊኒክ ይገኛሉ።

18/07/2025

🩺 የዋስ መካከለኛ ክሊኒክ - ጤናዎ ፣ የእኛ ቅድሚያ! 🌿 📍 ሻጋር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ አለምገና| 🕒 24/7 ክፍት ነው።
✅ከፊተኛ ልምድ ና ብቃት ያላቻው ባለሙያ እና ተመጣጣኝ የሕክምና እንክብካቤ ይፈልጋሉ?
✅የዋስ መካከለኛ ክሊኒክ ለእርስዎ እዚህ አለ - ቀን እና ማታ ፣ በየሳምንቱ!
✅ ዘመናዊ የላብራቶሪ አገልግሎት
✅ ፈጣን እና ትክክለኛ ምርመራ
✅ ንፁህ እና ምቹ አካባቢ
📞 ያግኙን፡ +251926372078 📍 በሻጋር ከተማ እምብርት ይገኛል።

🩺 Kilinika Giddu Galeessaa Waas, Fayyaa Keessan, Dursa Keenya!
🌿 📍 Magaalaa Shagar, Kutaa magaalaa Furii, Alemgena| 🕒 Guyyaa 24/7 banaadha.
✅Ogeeyyii gahuunsa fi muuxannoo guddaa qaban ni barbaadduu? ✅maarree Kilinikni G/G Waas isiniif dhiyaateera |- halkanii fi guyyaa, torban keessaa guyyaa hunda! |
✅ Tajaajila laabraatoorii ammayyaawaa ✅ Qorannoo saffisaa fi sirrii ta'e
✅ Naannoo qulqulluu fi mijataa ta'e
📞 Nu qunnamaa: +251926372078 📍 Giddugala Magaalaa shaggar, kutaa magaala Furii keessatti argama. Fayyaa hin dhabinaa 🙏

16/07/2025

😠job vacancy
place Shegger city Furi subcity
Waas Medium clinic
required proffession=BSC or Dipiloma Laboratory
NO=1
Experience =3 yrs and above
salary =atractive

Address

Shegger Furi Subcity Alemgena(Kenteri)
`Alem Gena

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Was Medium Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share