ምትክ አስታማሚ እና የቤትለቤት ጤና እንክብካቤ/ Mitk home based health care services

  • Home
  • Ethiopia
  • Ababa
  • ምትክ አስታማሚ እና የቤትለቤት ጤና እንክብካቤ/ Mitk home based health care services

ምትክ አስታማሚ እና የቤትለቤት ጤና እንክብካቤ/ Mitk home based health care services Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ምትክ አስታማሚ እና የቤትለቤት ጤና እንክብካቤ/ Mitk home based health care services, Medical and health, Addis Ababa, Ababa.

ውድ ግዜዎን በሆስፒታል ማባከኖ አሳስቦታል?  -አይጨነቁ!!! ምትክ አስታማሚ የእርሶ ምትክ ነኝ ይሎታል:: እርሶን በመተካት የእርሶን ታካሚ በቤትም ሆነ በሆስፒታል እንደ እርሶ ተንከባክበን ...
04/01/2025

ውድ ግዜዎን በሆስፒታል ማባከኖ አሳስቦታል?
-አይጨነቁ!!! ምትክ አስታማሚ የእርሶ ምትክ ነኝ ይሎታል::

እርሶን በመተካት የእርሶን ታካሚ በቤትም ሆነ በሆስፒታል እንደ እርሶ ተንከባክበን ልናገለግል ዝግጁ ነን::

-በዓላትን: ሰንበትን: ጁምዓን እና ሌሎች እርሶ ቢዚ የሚሆኑባቸውን ቀናትን የማስታመም አገልግሎት (በቀንም ሆነ በማታ ) በሰለጠኑ አስታማምዎችና ነርሶች::

- ሕጋዊ ፈቃድና እውቅና ያለን ሲሆን ብዙዎች በአገልግሎታችን አመስግነውናል ::

- ለበዓሉ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል::

እርሶ የእለት ተዕለት ሥራዎን ያከናውኑ ምክንያቱም እኛ ምትኮች ነን ::

- ይደውሉ ካሉበት በፍጥነት እንደርሳለን ዓልያም አያት ደራርቱ አደባባይ በሚገኘው ቢሮዓችን በአካል ሊያገኙን ይችላሉ::
09-92-20-92-92 / 09 68 21 07 11

ምትኮች ነን
ሩህሩህ ልቦች!!!

ውድ ግዜዎን በሆስፒታል እንዲሁም ልዩ ቀናትን ያለ ፕሮግራሞት መባከኖ አሳስቦታል?   -አይጨነቁ!!! ምትክ አስታማሚ እና ሆም ኬር የእርሶ ምትክ ነኝ ይሎታል:: እርሶን በመተካት የእርሶን ታ...
11/09/2024

ውድ ግዜዎን በሆስፒታል እንዲሁም ልዩ ቀናትን ያለ ፕሮግራሞት መባከኖ አሳስቦታል?

-አይጨነቁ!!!

ምትክ አስታማሚ እና ሆም ኬር የእርሶ ምትክ ነኝ ይሎታል:: እርሶን በመተካት የእርሶን ታካሚ በቤትም ሆነ በሆስፒታል ልናገለግል ዝግጁ ነን::

-በዓላትን: ሰንበትን: ጁምዓን እና ሌሎች የእረፍት ቀናትን ጨመሮ የማስታመም አገልግሎት (በቀንም ሆነ በማታ ) በሰለጠኑ አስታማምዎችና ነርሶች::

-በተጨማሪም የቤት ለቤት ሕክምና ልምድ ባካበቱ ሐኪሞችና ስፔሻሊስቶች እንዲሁም የተለያዩ የህክምና መገልገያ መሣርያዎች ኪራይ ለ አቅመ ደካሞች እና ለ አልጋ ቁራኛዎች በተመጣጣኝ ዋጋ::

- ሕጋዊ ፈቃድና እውቅና ያለን ሲሆን ብዙዎች በአገልግሎታችን አመስግነውናል ::

- ለበዓሉ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል:: እርሶ ይረፉ እኛ ምትኮች ነን ::

- ይደውሉ ካሉበት በፍጥነት እንደርሳለን ዓልያም አያት መሪ ኮንዶምንየም በሚገኘው ቢሮዓችን በአካል ሊያገኙን ይችላሉ::
09 68 21 07 11 / 09 68 21 18 91

ምትኮች ነን ለውድ ጊዜዎ በሩህሩህ ልብ!!!

Address

Addis Ababa
Ababa

Telephone

+251968210711

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ምትክ አስታማሚ እና የቤትለቤት ጤና እንክብካቤ/ Mitk home based health care services posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share