16/09/2025
ከ ቫይታሚን ዲ እጥረት ፈጣሪ ይጠብቃቹ
ቫይታሚን ዲ3 ለጤናችን ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
1.ለአጥንት ጤና
2.የሰውነት በሽታ የመከላከል
3.ከ ስኳር በሽታ የመከላከል
ነገር ግን ብዙ ሰዎች ይህንን አስፈላጊ ንጥረ ነገር በበቂ መጠን አያገኙም ።በዚህ ምክንያት ለተለያዩ በሽታ ይጋለጣሉ።ለምሳሌ
1.የጡንቻ ድክመት
2.የአጥንት ህመም
3.ተደጋጋሚ ኢንፌክሽን
4.የመንፈስ ጭንቀት
5.ብጉር
6.የፀጉር መጥፋት እና
7.የድድ መቁሰል
ሁሉም የአካል ጉዳት ምልክቶች ናቸው።
ከዚህ በሽታ ለመፈወስ አሁኑኑ እርምጃ ይውሰዱ።