Herms Medical Travel and consultancy

Herms Medical Travel and consultancy Book international and Local Ticket
Hotel Reservation
Medical Travel Guidance

02/05/2026

✈️ ዓለምን ለማየት አንድ ብቻ ውሳኔ ይበቃል! 🌍

ለመዝናኛ፣ ለስራ ወይም ለሕክምና ጉዞ — ጉዞዎን ቀላል፣ ምቹ እና የማይረሳ እናደርገዋለን። ✈️💙
የሁሉንም ሀገር የበርራ ትኬት በቅናሽ እኛ ጋር ያገኛሉ !
ሄርምስ ሜዲካል ትራቭል ሁሌም ከጐንዎት ነን
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን ! +251903193526 /+251906162222አድራሻ ልደታ ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት ዳሽን ባንክ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2-09A 🌐 [email protected] #ህክምና #ከሃገርውጪህክምና #ጉዞ

🧬 ስተም ሴል ቴራፒ እና የጉበት መዳን (Liver Regeneration)ጉበት ራሱን ማዳን የሚችል አካል ቢሆንም፣ ረጅም ጊዜ በህመም ሲጎዳ ይህ ችሎታ ይቀንሳል። በዚህ ጊዜ የሚነሱ ቴክኖሎጂዎ...
14/04/2026

🧬 ስተም ሴል ቴራፒ እና የጉበት መዳን (Liver Regeneration)

ጉበት ራሱን ማዳን የሚችል አካል ቢሆንም፣ ረጅም ጊዜ በህመም ሲጎዳ ይህ ችሎታ ይቀንሳል። በዚህ ጊዜ የሚነሱ ቴክኖሎጂዎች መካከል አንዱ ስተም ሴል ቴራፒ ነው።

💉 ስተም ሴል ቴራፒ ምንድነው?
ስተም ሴሎች ወደ ጉበት በመግባት፦
✔ የተጎዳ ህብረ ህዋሳት እንዲመለሱ ይረዳሉ
✔ ኢንፍላሜሽን (inflammation) ያሳንሳሉ
✔ የጉበት ህዋሳትን እንዲድጉ ያበረታታሉ

📌 ስተም ሴል እንዴት ይሰራል?
• ከሰውነት (bone marrow ወይም ስብ) ወይም ከdonor ይወሰዳል
• በላብራቶሪ ይዘጋጃል
• ወደ ደም ወይም ወደ ጉበት የሚያገናኝ ህዋሳዊ መስመር ይገባል
• ከዚያም የጉበት ህዋሳትን ለመጠገን ይሞክራል

📊 ማን ሊጠቀም ይችላል?
• የመጀመሪያ ደረጃ ወይም መካከለኛ ሲሮሲስ
• ረጅም ጊዜ ያለ ሄፓታይቲስ
• ለtransplant እየተጠበቁ ያሉ ታካሚዎች

📊 ውጤት ምን ይመስላል?
✔ አንዳንድ ሰዎች የጉበት ስራ መሻሻል ያሳያሉ
✔ ምልክቶች ይቀንሳሉ (ድካም፣ እብጠት)

🌍 ለሕክምና የሚጓዙ አገሮች
• ቱርክ
• ህንድ
• ቻይና

💡 አጠቃላይ
👉 ስተም ሴል ለጉበት ጤና ተስፋ ያለ ቴክኖሎጂ ነው
👉 ከመጀመርዎ በፊት ሐኪም ማማከር አስፈላጊ ነው

14/04/2026

የሃገር ውስጥም ሆነ ከ ሃገር ውጪ የበረራ ትኬትዎን እንቆርጣለን
አማራጭ አየር መንገዶች ዋጋ በተመጣጣንኝ እናቀርብሎታለን
ለህክምና ተጓዠዎች ከ መጀመርያው ጉዞ ጀምሮ
ዶክመንት ማሰተካከል
የቪዛ እገዛ
ሆቴልና ትራንስፖርት
ባጠቃላይ አስፈላጊውን እገዛ በሙሉ እናደርጋለን
ከበረራ ቀንዎ ውሳኔ ጀምሮ ጉዞዎን በድል አጠናቀው እስኪመለሱ እኛ ከ እርሶ ጋር ነን!
ይደውሉልን
251903193526
251906162222
አድራሻ- ልደታ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ዳሸን ባንክ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 209



እንኳን ለፋሲካ በሰላም አደረሳችሁ ✨ከHerms Travel ጋር ዓለምን ያስሱ 🌍✈️ #ፋሲካ  #መልካምፋሲካ  #ትንሣኤ  #ክርስቶስተነሣ  #እንኳንአደረሳችሁ                   ✨
11/04/2026

እንኳን ለፋሲካ በሰላም አደረሳችሁ ✨
ከHerms Travel ጋር ዓለምን ያስሱ 🌍✈️

#ፋሲካ #መልካምፋሲካ #ትንሣኤ #ክርስቶስተነሣ #እንኳንአደረሳችሁ

10/04/2026
06/04/2026

የሃገር ውስጥም ሆነ ከ ሃገር ውጪ የበረራ ትኬትዎን እንቆርጣለን
አማራጭ አየር መንገዶች ዋጋ በተመጣጣንኝ እናቀርብሎታለን
ለህክምና ተጓዠዎች ከ መጀመርያው ጉዞ ጀምሮ
ዶክመንት ማሰተካከል
የቪዛ እገዛ
ሆቴልና ትራንስፖርት
ባጠቃላይ አስፈላጊውን እገዛ በሙሉ እናደርጋለን

ይደውሉልን
251903193526
251906162222
አድራሻ- ልደታ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ዳሸን ባንክ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 209

02/04/2026

Tikeetii balalii biyya keessaa fi idil-addunyaa keessan ni buufna
Daandiiwwan qilleensaa filannoo ta'an gatii madaalawaadhaan isiniif dhiyeessina
Imaltoota yaalaaf, imala jalqabaa irraa kaasee
Adeemsa sanadaa
Gargaarsa viizaa
Hoteelaa fi geejjibaa
Walumaagalatti gargaarsa barbaachisu hunda ni goona
Nuuf bilbilaa
251903193526 irratti bilbila
251906162222 irratti bilbila
Teessoo- Waldaa Lideta fuuldura, Gamoo Baankii Dashen, Daree 2ffaa, Waajjira Lakk

19/03/2026

ከሚያስፈልገው በላይ ብዙ ሻንጣ መያዝ በጉዞ ወቅት
ከሚሰሩ ስህተቶች ዋነኛው ነው :: ከሚያስፈልገው በላይ ብዙ ነገሮችን ከመያዝ ይልቅ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆኑ
ልብሶችን፣ ዋና ዋና የጉዞ ሰነዶችን እና አነስተኛ መጠን
ያላቸውን የጽዳት እቃዎችን መያዝ በቂ ነው።
ስለበረራቹ ሁሉንም አስፈላጊ መረጃዎች ለማግኘት ወደ
ሄርምስ ሜዲካል ትራቭል ይምጡ +251903193526 /+251906162222አድራሻ ልደታ ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት ዳሽን ባንክ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2-09A 🌐 [email protected] #ህክምና #ከሃገርውጪህክምና

14/03/2026

ወደ ውጭ አገር ለመሄድ ከወሰኑ በኋላ ያለው ሂደትብዙዎች እንደሚያስቡት ከባድ አይደለም!
ወደ ሄርምስ ሜዲካል ትራቭል ሲመጡ የበረራ እና የትኬት
አገልግልትን ብቻ ሳይሆን ምንም አይነት ችግር ሳያጋጥማቹ
ጉዞ እንዲኖራቹ ሁሌም ከጎናቹ ነን
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን ! +251903193526 /+251906162222አድራሻ ልደታ ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት ዳሽን ባንክ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2-09A
🌐 [email protected]

#ህክምና #ከሃገርውጪህክምና 🇪🇹

12/03/2026

ለህክምና ወደ ውጭ አገር ለመጓዝ ሲያቅዱ፣ ለከፍተኛ ወጪእና እንግልት የሚያጋልጡንን እነዚህን ስህተቶች አስወግዱ፦ በቂ መረጃ ሳይኖራቹ የማይሆን ሆስፒታል መምረጥ፣ የቪዛቹን ሂደት ሳትጨርሱ የበረራ ትኬት መቁረጥ
ወይም የተሳሳተ የቪዛአይነት መጠየቅ።







10/03/2026

ተጓዦች የሚሰሩት ትልቁ ስህተት ምንድን ነው?












Address

Lideta Dashen Building 2nd Floor 20-9A
Addis Ababa
1000

Telephone

+251906162222

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Herms Medical Travel and consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Herms Medical Travel and consultancy:

Share