ላዊ ሐበሻ Lawi Habesha

Call Website Contact the business

ላዊ ሐበሻ Lawi Habesha 'ቀጥተኛውን መንገድ ምራን'

* አሚን *

10/10/2026

French To***co 100ml በ 8,000 ብር ብቻ ! 0911757862

09/10/2026

ለማዘዝ ይደውሉ 0911757862

08/10/2026

ከሞት በላይ ቅጣት ቢኖር ይገባው ነበር!

07/10/2026

Ibraq Collection 13,000
75 ml 4,500
150ml 7,500
ለማዘዝ ይደውሉ 0911757862

06/10/2026

በዱንያ ላይ የአላህን ቤት የገነባ አላህ በጀነት ቤት ይገነባለታል አይደል? ታዲያ ማነው አድለኛ መሆን የሚፈልግ? በ100 ብር መስጂድ እንዲገነባ ሰበብ ይሁኑ!
#በ100ብርመስጂድእንገንባ
7114 አጭር ኮድ በሁሉም ባንኮች

#ሙሀመድﷺ

04/10/2026

ብርሀናማ ጉዞውን ይደግፉ!


#ሙሀመድﷺ

26/09/2026

አላሑመ ሶሊ ወሰሊም ወዚድ ወባሪክ ዓለይህ

26/09/2026

ከፍርስራሽ መሐል የተገኘ ተአምር 😱
የመረጃ ምንጫችን Hijra Tube ሒጅራ ቲዩብ ነው 🙏
#ሙሀመድﷺ

24/09/2026

አልሐምዱሊላህ እስልምናን ለወፈቀን ጌታ 🤲 #ሙሀመድﷺ

የሽቶ ጥበብ ከጥንት ጀምሮ የሰው ልጅ ስሜትን ከሚቀሰቅሱ፣ ትውስታን ከሚቀዱ እና የሰውን ውስጣዊ ማንነት ከሚያንጸባርቁ ውድ ነገሮች አንዱ ነው። ከሳዑዲ አረቢያ ምድር የመጡት እነዚህ የቅንጦት...
23/09/2026

የሽቶ ጥበብ ከጥንት ጀምሮ የሰው ልጅ ስሜትን ከሚቀሰቅሱ፣ ትውስታን ከሚቀዱ እና የሰውን ውስጣዊ ማንነት ከሚያንጸባርቁ ውድ ነገሮች አንዱ ነው። ከሳዑዲ አረቢያ ምድር የመጡት እነዚህ የቅንጦት ሽቶዎች ልክ እንደ ድንቅ የታሪክ ሐተታ፣ የየራሳቸው ልዩ መዓዛ እና ባህሪ አላቸው።

​Sapphire Leather እና Black Diamond Incense ሌላም ​Blue Diamond Aqua እንዲሁም ​Nude Coral Diamond፣ White Regent Diamond እና Emerald Soul Diamond ​Vintage To***co ጨምሮ እነዚህን ማራኪ የሽቶ ስብስቦች ከሳዑዲ አረቢያ አምጥተን በተመጣጣኝ ዋጋ ለወዳጅ ዘመድ አቅርበናል፣ አዲስ አበባም ሆነ ወደ ክፍለ ሀገር ለሚገኙ ሁሉ አገልግሎቱ ተደራሽ ነው። የሰው ልጅ መዓዛ የባህሪው መታወቂያ ነውና፣ ከእነዚህ ውብ ምርጫዎች ውስጥ የትኛውን መርጠው የዕለት ተዕለት ጓደኛዎ ማድረግ ይፈልጋሉ?

በብዛት ተረክባችሁ ለመሸጥ የምትፈልጉ ለነጋዴ በሚሆን ተመጣጣኝ ዋጋ በፈለጋችሁት ብዛት ልክ ማስረከብ እንችላለን ።
0911757862 / 0933217471 ይደውሉ ። በአካል ለመምጣት ቤተል ሂራ ሞል መግቢያው ላይ ያገኙናል ።
#ሽቶ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ላዊ ሐበሻ Lawi Habesha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ላዊ ሐበሻ Lawi Habesha:

Shortcuts

Share