09/10/2025
በፍፁም የሰዉነት ቅባት ወይም ወይም ሎሽን መቀባት የሌለብን የሰዉነት ክፍል
1የጡታችን ጫፍ
2ማህፀን አካባቢ
3የወንድ ልጅ ብልት አላባቢ
4ብብት አካባቢ
5የታጠፈ የሰዉነት አካባቢ (የታጠፈ ቦርጭ)
6ጭንቅላት (ፀጉራችን)
7ቁስል አካባቢ
8ዉስጠኛዉ የጆሮ ክፍል𝐇𝐨𝐥𝐢𝐬𝐭𝐢𝐜 𝐇𝐞𝐚𝐥𝐭𝐡 𝐒𝐞𝐫𝐯𝐢𝐜𝐞
𝓔𝔁𝓬𝓮𝓹𝓽𝓲𝓸𝓷𝓪𝓵 𝓬𝓪𝓻𝓮 𝓬𝓵𝓸𝓼𝓮 𝓽𝓸 𝔂𝓸𝓾!
የ 24 ሰዓት የነርሲንግ አገልግሎት በቤትዎ ወይም በሆስፒታል ውስጥ በኦንላይን የሚፈልጉትን ሀኪም መርጠው ማማከር ፣ የህክምና መሳሪያዎችን ለመከራየት ፣ በየቀኑ የተለያዩ የጤና መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን ሁሉ አገልግሎት ከፈለጉ በዌብሳይታችን www.holistictena.com በመግባት ወይም ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮቻችን በመደወል የሆሊስቲክ ጤና ቤተሰብ ይሁኑ ፡፡ በምርጯዎ ይኮራሉ፡፡
አላማችን አስታማሚዎችን ማሳረፍ ታካሚዎችን ደግሞ የሚገባቸውን እንክብካቤ መስጠት ነው!!