ዕፀ ህይወት ወፀ ደብዳቤ Ethiopian traditional herbs medicinal plants

ዕፀ ህይወት  ወፀ ደብዳቤ Ethiopian  traditional  herbs  medicinal  plants ዕፀ መድኃኒት ሚዲያ

28/04/2026
07/04/2026
31/03/2026

በኢትዮጵያ ሴት የዱር ሕይወት ጥናት ባለሙያዎች ቁጥራቸው ጥቂት ነው። ረዳት ፕሮፌሰር Bruktawit Abdu ከእነኛ መካከል ብዙም ባልተለመደ መልኩ በኢትዮጵያ እጅግ በጣም ጥቂት ከሚባሉ የነገረ ወፍ ጥናት /ornithologist/ ባለሙያ የእኛ ሰዎች አንዷ ናት። ከሚያደንቁት ጉያ ፎቶ ማስቀረት ሸጋ ነገር ነው። በዚህ አጋጣሚ የዓለም የወፍ ፍቅር እና የተፈጥሮ ጥበቃ ክስተት የሚባለው Global Birdfair 2026 ዓመታዊ ታላቅ ፌስቲቫል ዘንድሮም በዩናይትድ ኪንግደም ይካሄዳል። የወፍ ተመልካቾች (birdwatchers)፣ ሳይንቲስቶች፣ የተፈጥሮ ጥበቃ ባለሙያዎች፣ ቱሪዝም ኩባንያዎች በሚሳተፉበት በዚህ ኩነት ከኢትዮጵያ የኢትዮጵያን ወፎች ወክሎ ዓለም አደባባይ ለሚቆመው Birding Ethiopia Tour አድናቆቴን መግለፅ እፈልጋለሁ።

ምንድነው
15/08/2025

ምንድነው

22/03/2025
13/03/2025

0968242793
መሪጌታ ብንያም የተፈጥሮ ሀኪም

Address

Addis Ababa

Telephone

+251968242793

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዕፀ ህይወት ወፀ ደብዳቤ Ethiopian traditional herbs medicinal plants posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ዕፀ ህይወት ወፀ ደብዳቤ Ethiopian traditional herbs medicinal plants:

Share