15/08/2026
የአይን ሞራ
👁️ አይንዎ ላይ የሚፈጠረው ሞራ እይታዎን በቀስታ ሊያደበዝዝ ይችላል።
በተለይም ማየት መደብዘዝ፣ በሌሊት ማየት መቸገር ወይም ብርሃን ዓይንዎን ማስቸገር ከጀመረ፣ የዓይን ምርመራ ማድረግ አይዘንጉ።
✨ ግልጽ እይታ ለጥሩ ህይወት!
#የአይንሞራ #የአይንጤና #አይንምርመራ