13/06/2026
አዲስ ሕይወትን ወደዚህ ዓለም ለማምጣት የሴቷም የወንዱም ጤንነት እኩል ወሳኝ ነው። ነገር ግን በማኅበረሰባችን ውስጥ ልጅ የመውለድ መዘግየት ሲያጋጥም ጫናው በሙሉ በሴቶች ላይ ሲያርፍ ይታያል።
ሳይንሱ ምን ይላል?
ልጅ የመውለድ ዕድል መዘግየት 30% ከሴቶች ጤና ጋር፣ 30% ከወንዶች ጤና ጋር፣ የተቀረው ደግሞ በሁለቱም ወይም ባልታወቁ ምክንያቶች ሊሆን ይችላል።
ስለዚህ፦
መፍትሔው የሚጀምረው አብሮ በመመርመርና በመነጋገር ነው።
ሰውነትን በተፈጥሯዊ መንገዶች ማዘጋጀት፦ በአመጋገብ፣ በሆርሞን መስተካከል እና በተፈጥሮ ከዕፅዋት በሚገኙ መፍትሔዎች መካንነትን ወይም የመውለድ መዘግየትን ማከም ይቻላል ለበለጠ መረጃ በ 09544470/0954404230 ይደውሉ📞