DXN international Mushroom products

DXN international Mushroom products በDXN የእንጉዳይ ምርቶች ጤንነትዎን በመመለስ ደስታዎን ይጠብቁ፡፡
Use DXN ganoderma quality products for better health

DXN CORDYCEPS COFFEE☕ Benefits 🍄 Strengthens the kidney🍄 Natural Antibiotic for asthma or asthma, bronchitis, tuberculos...
09/12/2022

DXN CORDYCEPS COFFEE

☕ Benefits

🍄 Strengthens the kidney
🍄 Natural Antibiotic for asthma or asthma, bronchitis, tuberculosis, fibroids.
🍄 Reducing fatigue
🍄 Getting the energy up
🍄 Reducing cholesterol
🍄 Good for athletes and sportspersons
🍄 Internal organs protect against cancer and swelling or cysts
🍄 Improves metabolism of diabetics
🍄 It improves circulation in cases of blood pressure

✅ Cordyceps is a Chinese mushroom with strong healing properties.

✅ Discovered over 1500 years in the high mountains of China, Tibet and Malaysia

✅ Natural antibiotics to help fight all kinds of diseases, viruses and bacteria. Also rejuvenates and keeps immune always high.

✅ Contains Natural vitamins; B1, B2, and Vitamin E, also trace elements such as zinc, peanut, silinium, chromium, posporus, potasa, amino acids, and increased production of ATP (adenosine triphosphate), which adds energy and vitality.

👍💯%HALAL CERTIFIED
👍💯%ORGANIC AND ALL NATURAL
👍FDA CERTIFIED
👍GMP CERTIFIED
👍ISO CERTIFIED

01/12/2022

የሃገራችንን Export standard ብሩክ ቡና ከቀይ እጉዳይ በመጠቀም ጤናችንን እንጠብቅ፡፡ ይደዉሉ +251967668194
Telegram

ብሩክ ቡና☕️የወዳጅነት ትስስር ማጥበቂያ  የጉርብትና ውበት ማድመቂያ የሰላም እና ዕርቅ ማብሰሪያ የዓመት በአል ልዩ ሽታ ከአፍንጫ እና ከአፍ ጣዕም በላይ በልብ የዘለቀ የህይወት ጣዕም ከባለ...
25/11/2022

ብሩክ ቡና

☕️የወዳጅነት ትስስር ማጥበቂያ የጉርብትና ውበት ማድመቂያ የሰላም እና ዕርቅ ማብሰሪያ የዓመት በአል ልዩ ሽታ ከአፍንጫ እና ከአፍ ጣዕም በላይ በልብ የዘለቀ የህይወት ጣዕም ከባለ ውብ የጢስ ሽታው ጋር ነፍሳችንን ለዘመናት በፍቅር ያጋመደ ኢትዮጵያዊ ቡና

🍃☕️እነሆ ከቡና ቁርሱ እንጉዳይ ጋር ☕️🌱

♨️አዲሱን ቡና ይዘንላችሁ ቀርበናል ብሩክ ቡና ከጋኖደርማ (ቀይ እንጉዳይ) ጋር ♨️

►ቀይ እንጉዳይ ማለት ከ 400 በላይ የምግብነት እና የህክምና ጠቀሜታ ያላቸው ንጥረነገሮችን በውስጡ የያዘ ድንቅ እፅዋት ነው ።

የብሩክ ቡና የጤና ጥቅሞች፦

፩ የደም ዝውውርን ያፋጥናል ።
፪ በሰውነታችን ውስጥ ያሉ የተለያዩ መርዛማ አሰሮችን ያፀዳልናል (በተለያዩ የሰውነታችን የቋሻሻ ማስወገጃዋች አማካኝነት ያስወግድልናል) ።
፫ ለአይምሯችን ሀይል እና ብርታትን ይሰጣል ።
፬ ክብደትን ወይም አላስፈላጊ ውፍረትን ለመቀነስ ይረዳል ።
፭ የሰውነታችንን የበሽታ የመከላከል አቅምን ያጎለብታል ።
፮ የጨጓራ እና የምግብ አለመፈጨት ችግርን ያስወግድልናል።
፯ ለስኳር ህመምን ለመቀነስ ይረዳል።
፰ የካርዲዮቫስኩላር (የልብ እና የደም ቧንቧ )ጤናን ለመደገፍ ይረዳል።
፱ አላስፈላጊ ጭንቀትን ለማስወገድ ይረዳል ።

👉250gm
500gm

👌ይጠቀሙት ይወዱታል

Contact us:

☎️: +251967668194

www.dxn2u.com

22/11/2022

Dxn is a life style use our products, keep ur health with better time & financial freedom

-በዋናነት ከእንጉዳይ እና ከጅማ ቡና የተዘጋጀ- ለደም ግፊት ፣ ለጨጓራ ህመም ፣ ለውፍረት ፣ ለስኳር ፣ ለንቃት ፣ ለበረታ ሰውነት እንዲሁም ስርኣቱን ለጠበቀ ደም ዝውውር - ለፊት ስክራብ-...
20/11/2022

-በዋናነት ከእንጉዳይ እና ከጅማ ቡና የተዘጋጀ
- ለደም ግፊት ፣ ለጨጓራ ህመም ፣ ለውፍረት ፣ ለስኳር ፣ ለንቃት ፣ ለበረታ ሰውነት እንዲሁም ስርኣቱን ለጠበቀ ደም ዝውውር
- ለፊት ስክራብ
- በፋርማሲ ጥራቱ የተረጋገጠ
- Export standard coffee
* ብሩክ ቡናን እየጠጡ ጤናዎን ይጠብቁ ። * እየሸጡም ገቢዎን ይጨምሩ ፡፡
አምባ ፋርማሱቲካልስ ከ DXN INTERNATIONAL COMPANY ጋር በመተባባር
0967668194 ወይም በዚህ ፔጅ ያናግሩን፡፡

WHY DXN BROOK COFFEE? DXN BROOK COFFEE is made organically from original Ethiopian coffee beans. so it is not harmful .....
18/11/2022

WHY DXN BROOK COFFEE?

DXN BROOK COFFEE is made organically from original Ethiopian coffee beans.
so it is not harmful .... with a pharmaceutical standared and The First kind value added coffee in Africa.
More over, it is mixed with Ganoderma mushroom for which it will detoxify Toxin substance from your body and support the immune system. Help for proper blood circulation throughout the body.
it will supply plenty of energy to your body without gaining extra weight. It is one of the best coffee in today's modern world. Therefore enlighten your day with a morning DXN BROOK Coffee
😊 Good morning DXN...

16/11/2022

DXN Cocozhi®

Cocozhi® is formulated from the finest cocoa with Ganoderma extract. It is in a ready to drink powdered form, which gives you a chocolate taste. Just pour the contents in a hot cup of water and stir to enjoy an invigorating drink suitable for the whole family.

Packaging size: 20 sachets x 32g

ዲኤክስኤን ኮኮዚ®

ኮኮዚ የተሰራው ከኮከናትና ከቀይ እንጉዳይ ሲሆን። ለመጠጣት በሚመች መልኩ በዱቄት መልክ የተዘጋጀ ነው። ሲጠጡ የቸኮሌትን ጣዕም ያጣጥማሉ። በተለይ ለልጆች እጅግ በጣም ጠቃሚ ወደውት የሚጠጡት ነው። ኮከናትን ሲጠጡ ከእርካታዎ በተጨማሪ እነዚህን ጥቅሞች ያገኛሉ።
🍮የደም ግፊት መቀነስ
🍮ጤናማ አእምሮ እንዲኖረን
🍮የኮሌስትሮል መጠንን ለማስተካከል
🍮የስኳር መጠንን ለማስተካከል።
🍮ከሳንባ አስም ለመላቀቅ
🍮ለተመጣጠነ የሰውነት መጠን
🍮ለልብ ጤንነት

እኛም ብዙ ጥቅሞችን አግኝተንበታል፡፡
አጠቃቀሙ ውሃ አሙቀን ዱቄቱን በመጨመር መጠጣት ብቻ ነው።
ምርቱን ከፈለጉ ይደውሉ +251967669194 or Be text ያውሩን፡፡

 ? የጤና ባለሙያ ማግኘት የሚፈልጉት መቼ ነው? የህመም ስሜት ሲሰማዎ ወይስ በእቅድ? ❤❤❤ልብ ይበሉ! ምልክት ሳያሳዩ ብዙ አመታትን በሰውነታችን ውስጥ ያሉ ገዳይ እና ጎጅ በሽታዎች ሊኖሩ ...
14/11/2022

? የጤና ባለሙያ ማግኘት የሚፈልጉት መቼ ነው? የህመም ስሜት ሲሰማዎ ወይስ በእቅድ?
❤❤❤
ልብ ይበሉ! ምልክት ሳያሳዩ ብዙ አመታትን በሰውነታችን ውስጥ ያሉ ገዳይ እና ጎጅ በሽታዎች ሊኖሩ ይችላሉ። ስለ ጤናዎ ለማወቅ የህመም ስሜትን አይጠብቁ። ጤና የሁሉ ነገር መሰረት መሆኑን አይርሱ። ጤናን በቀላሉ መጠበቅም ሆነ ማበላሸት ይቻላልና!

🍄 ለእርስዎ የሚጠቅመዎት ቀድመው ስለ ጤናዎ ማወቅ እንጅ ሲታመሙ መድሀኒት መጠቀም ብቻ አይደለም።

🍄 ለእርስዎ የሚጠቅመዎት የአኗኗር ዘይቤዎትን ምቹና የተስተካከለ በማድረግ እራስዎን ከበሽታ ነፃ ማድረግ እንጅ ችግሩ ከመጣ በኋላ መጣደፍ ብቻ አይደለም።

🍄 ለእርስዎ የሚጠቅመዎት ቀድመው በቂና ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ማግኝት እንጅ ሲታመሙ ምክር እና ህክምና ማግኘት ብቻ አይደለም።
#ስለነዚህ ይወቁና ይጠቀሙባቸው
1. የጤና ትምህርት
2. የእረፍትና እንቅልፍ ጊዜ
3. የአካል እንቅስቃሴ
4. የአመጋገብና አጠጣጥ ዘይቤ
5. ስለ ክትባት
6. ጭንቀትና ውጥረትን መቆጣጠር ስለመቻል
7. ሰአት አጠቃቀም
8. ሌሎችንም በስርአቱ በመጠቀም ጤናን ቀለል ማድረግ ይቻላል።
#በተጨማሪም በንጥረ ነገር የበለፀጉትን የDXN ምርቶችን ይጠቀሙ።

Quality products will be posted soon

Phone :- +251967668194

Address

Addis Ababa

Telephone

+251967668194

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DXN international Mushroom products posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share