Hayu Cosmetics ሀዩ ኮስሞቲክስ

Hayu Cosmetics ሀዩ ኮስሞቲክስ You can now get original, trusted skincare, haircare, fragrances, and beauty products from Hayu Cosmetics

23/05/2026
23/05/2026

For Face & Body

23/05/2026

Bio-Oil Skincare Oil

ይህ ዘይት በዋናነት የቆዳ ጠባሳዎችንና መሰነጣጠቅን ለማከም የሚያገለግል ሲሆን ለጠባሳ (Scars)፦ አሮጌም ይሁን አዲስ የቆዳ ጠባሳ በሂደት እንዲደበዝና ተመሳሳይ ቆዳ እንዲኖረን የሚረዳ ሲሆን ለቆዳ መሰነጣጠቅ (Stretch Marks)፦ በእርግዝና ፣ በክብደት መጨመር የሚመጡ የቆዳ መሰነጣጠቅና ሸንተረር ምልክቶችን ለመቀነስና እንዳይፈጠሩም ለመከላከል ይረዳል። በተጨማሪም ለቆዳ መድረቅ (Dry Skin) በቆዳ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመጠበቅ ቆዳ ለስላሳና ጤናማ እንዲሆን የሚያደርግ ሲሆን በሆርሞን ለውጥ ወይም በፀሐይ ምክንያት የሚመጣን የቆዳ ቀለም አለመመሳሰልን (Uneven Skin Tone) ያስተካክላል።

ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች
✅ PurCellin Oil፦ ዘይቱ በቀላሉ ቆዳ ጋር እንዲኢዋሀድና የመጣበቅ ስሜት እንዳይኖር ያደርጋል
✅ Vitamin A & E፦ የቆዳን የመለጠጥ ችሎታ እንዲጨምርና ቆዳ ራሱን እንዲያድስ ይረዳል
✅ Chamomile, Rosemary & Lavender፦ ቆዳን ያረጋጋሉ

⛔️👉🏽ማሳሰቢያ
ለብጉር ተጋላጭ የሆነ ቆዳ ((acne-prone skin) የሆነ ፊት ላይ ሲጠቀሙ ቀዳዳዎችን ሊደፍን ስለሚችል በጥንቃቄና በትንሹ መሆን ይኖርበታል። እንዲሁም የቆሰለ ወይም የተቆረጠ ቆዳ ላይ መቀባት አይመከርም፡፡

🇪🇹Made In: Canada
🟰 Volume: 200mL

📞+251972824367
📞+251911756419
✍️Telegram:
💅 Hayu Cosmetics/ሀዩ ኮስሞ
🧭 Address: Bole Arabsa Cherkos Block 660/ቦሌ አራብሳ ጨርቆስ አደባባይ ብሎክ 660/1ኛ ፎቅ

22/05/2026
19/05/2026

Centella Glow Duo የቆዳን መከላከያ የሚያጠናክር ፣ ቆዳን የሚያረጋጋ እና ተፈጥሯዊ glow የሚሰጥ ታዋቂ የኮሪያ ምርት ነው።

✔️ ለSensitive skin ተስማሚ
✔️ ቀይነትን እና መበሳጨትን ይቀንሳል
✔️ እርጥበት ይሰጣል
✔️ ቆዳን ያበራል
✔️ SPF50+ በመኖሩ ከፀሀይ ጉዳት ይጠብቃል

19/05/2026

NeoCell Super Collagen + C Supplement

ይህ ምርት ለቆዳ ፣ ለፀጉር ፣ ለጥፍር እና ለመገጣጠሚያ አጥንት ጥንካሬ ጤና የሚጠቅም የምግብ ተጨማሪ ድጋፍ (dietary supplement) ሲሆን በዋናነት ለቆዳ ጤንነትና ውበት ተብሎ የተዘጋጀ የቆዳ ለስላሳነትን ለማሻሻል ፣ ካለጊዜው የመጣ የቆዳ መሽብሽብን (wrinkles) ለመቀነስ ፣ ቆዳ ጠንካራ እና ወጣት ሆኖ እንዲታይ የቆዳን የመለጠጥ ባህሪ (elasticity) ለማሻሻል እንዲሁም ፀጉር ፣ ጥፍርንና የአጥንት መገጣጠሚያዎች (Joints) ጥንካሬ እና ጤንነት ለመደገፍና ለማጠናከር ይጠቅማል፡፡

ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች
✅ Collagen Type 1 & 3፦ በሰውነታችን ውስጥ በብዛት የሚገኝ ፕሮቲን ሲሆን ፣ ለቆዳ እና ለአጥንት ጥንካሬ ወሳኝ ነው
✅ Vitamin C፦ በሰውነታችን ውስጥ የኮላጅን አመራረትን ለማገዝ ይረዳል

⚠️ማሳሰቢያ
በቀን ከ2 እስከ 6 እንክብሎችን መጠቀም የሚቻል ሲሆን
ነፍሰ ጡር ወይም የሚያጠቡ እናቶች፣ እንዲሁም ሌሎች መድሃኒቶችን የሚወስዱ ሰዎች ከመጠቀማቸው በፊት ሃኪም ማማከር አለባቸው።

❗️ይህ ምርት በእንክብል መልክ የተዘጋጀ ለቆዳ፣ ለፀጉር፣ ለጥፍር እና ለመገጣጠሚያ ጤና የሚጠቅም የምግብ ተጨማሪ ድጋፍ (dietary supplement) እንጂ መድኃኒት አለመሆኑንና በሽታን ለመፈወስ የታለመ እንዳልሆነ ማወቅ ያስፈልጋል

🇪🇹Made In: USA
🟰 Quantity: 250Tablets

📞+251972824367
📞+251911756419
✍️Telegram:
💅 Hayu Cosmetics/ሀዩ ኮስሞ
🧭 Address: Bole Arabsa Cherkos Block 660/ቦሌ አራብሳ ጨርቆስ አደባባይ ብሎክ 660/1ኛ ፎቅ

19/05/2026

Madeca Cream በኮሪያ ታዋቂ የሆነ በውስጡ Centella Asiatica (Cica), Hyaluronic Acid እና Ceramide ያሉት ንጥረ ነገሮች ቆዳን እንዲጠን እና ፈካ እንዲያደርግ የሚያደርጉ ንጥረ ነገሮችን በውስጡ Centella Asiatica (Cica), Hyaluronic Acid እና Ceramide ያሉት ንጥረ ነገሮች ቆዳዎን እንዲጠገን እና እንዲያበራ የሚያደርጉ ንጥረ ነገሮች ያሉት የቆዳ እንክብካቤ ክሬም ሲሆን በተለይ ለደረቅ ፣ ለስሜታዊ እና ለተጎዳ ቆዳ በጣም ተመራጭ ሲሆን ቶሎ የሚቆጣ ቆዳን ለማረጋጋት ፣ ለደረቅ ቆዳ እርጥበት እንዲኖረው በማድረግ የቆዳ መከላከያን በማጠናከር የፊት መሸብሸብን ለመቀነስ ፣ የፊት ኦዳ መቅላትንና ቶሎ የሚቆጣ ቆዳ በጣም ተመራጭ እና ተስማሚ ነው፡፡

19/05/2026

Batana Oil

Looking for Original & Quality Cosmetics Products? You can now get trusted skincare, haircare, fragrances, and beauty pr...
19/05/2026

Looking for Original & Quality Cosmetics Products?

You can now get trusted skincare, haircare, fragrances, and beauty products from Hayu Cosmetics

From serums, shampoos, body mists, oils, and more Hayu Cosmetics brings you authentic beauty products at affordable prices. Whether you want glowing skin, healthy hair, or your favorite fragrance, you can find quality products you can trust.

📍 Addis Ababa
🚚 Delivery Available
📞 Contact: 097 282 4367
📞 Contact: 091 175 6419

Choose Quality. Choose Beauty. Choose Hayu Cosmetics

Nizoral Anti-Dandruff Shampooይህ ሻምፖ በውስጡ Ketoconazole 1% (ኬቶኮናዞል 1%) የተባለ ፈንገስን የሚያጠፋ (Anti-fungal) መድኃኒት ስላለው በፎሮፎር ምክን...
19/05/2026

Nizoral Anti-Dandruff Shampoo

ይህ ሻምፖ በውስጡ Ketoconazole 1% (ኬቶኮናዞል 1%) የተባለ ፈንገስን የሚያጠፋ (Anti-fungal) መድኃኒት ስላለው በፎሮፎር ምክንያት የሚመጣን የራስ ቅል መቁሰልና መላላጥ ፣ ማሳከክ እና መቅላትን ፣ የቆዳ መፈርፈርና እንደ ፈንገስ አይነት ያሉ የራስ ቆዳ ችግሮችን ለማከምና ለመከላከል ታልሞ የተሰራ በቆዳ ህክምና ባለሙያዎች የሚመከር በጣም ውጤታማ እና በክሊኒካል የተረጋገጠ ፈንገስን በቀጥታ በማጥፋት ፎሮፎሩን ከሥሩ ለማጠፋት አንደኛና ተመራች ነው፡፡
በተጨማሪም ደስ የሚል መዓዛ ስላለው እንደ ሌሎቹ የሕክምና ሻምፖዎች መጥፎ ሽታ የለውም፡፡ እንዲሁም ቀለም የተቀባ ፀጉር ላይ መጠቀም ይቻላል፡፡

አጠቃቀሙ
ፀጉርዎን እና የራስ ቅልዎን በውሃ ካረጠቡ በኋላ ተገቢውን መጠን ሻምፖ በማድረግ የራስ ቅልዎንና ፀጉርዎን በደንብ እያሹ ከ 3 እስከ 5 ደቂቃ ድረስ ሳይታጠቡት ጭንቅላትዎ ላይ ማቆየት ከዛም በደምብ መታጠብ፡፡

⁉️ ማስጠንቀቂያ
👉🏽 ዕድሜያቸው ከ12 ዓመት በታች ለሆኑ ሕፃናት ከመጠቀምዎ በፊት ሐኪም ማማከር ይመከራል፡፡ እንዲሁም ከታጠቡ በኋላ የራስ ቅል መድረቅና መለስተኛ የሆነ የማቃጠል ስሜትና የፀጉር መሻከር ካጋጠመዎት የፀጉር ማለስለሻ ኮንዲሽነር መጠቀም አይርሱ፡፡

🇪🇹Made In: Canada
🟰 Volume: 200mL

📞+251972824367
📞+251911756419
✍️Telegram:
💅 Hayu Cosmetics/ሀዩ ኮስሞ
🧭 Address: Bole Arabsa Cherkos Block 660/ቦሌ አራብሳ ጨርቆስ አደባባይ ብሎክ 660/1ኛ ፎቅ

Address

1. Bole Arabsa Cherkos Square/ቦሌ አራብሳ ጨርቆስ አደባባይ
Addis Ababa

Telephone

+251911756419

Website

https://t.me/Hayu_Cosmetics

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hayu Cosmetics ሀዩ ኮስሞቲክስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hayu Cosmetics ሀዩ ኮስሞቲክስ:

Share