SEMAH MCH Center

  • Home
  • SEMAH MCH Center

SEMAH MCH Center At SEMAH MCH Center, we prioritize the health and well-being of women through every stage of life.
(1)

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል።SEMAH MCH CENTER
27/05/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል።

SEMAH MCH CENTER

ለመላው እናቶች እንዲሁም ሌት ተቀን ለምትተጉ እናት የህክምና ባለሙያዎች በሙሉ ያለንን የላቀ አክብሮት እንገልጻለን።✨መልካም የእናቶች ቀን!✨   #የእናቶችቀን
11/05/2026

ለመላው እናቶች እንዲሁም ሌት ተቀን ለምትተጉ እናት የህክምና ባለሙያዎች በሙሉ ያለንን የላቀ አክብሮት እንገልጻለን።

✨መልካም የእናቶች ቀን!✨

#የእናቶችቀን

15/04/2026

ህጻን ልጅዎ እየቀረሸ ተቸግረዋል?

ልጆች ከተመገቡ በኋላ ማቀርሸት የተለመደ ቢሆንም፣ ደጋግሞ ሲሆን ግን ወላጆችን ያስጨንቃል። በዛሬው ቪዲዮ ህፃናት ለምን እንደሚያቀርሻቸው፣ መቼ እንደሚያሳስብ እና ቤት ውስጥ ልናደርጋቸው የምንችላቸውን ቀላል መፍትሄዎች እናያለን። ለሌሎች ወላጆች እንዲደርስ Like እና Share ማድረግዎን አይርሱ !

https://www.semahmch.com

#ማቀርሸት #ወላጆች ゚

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።  በዓሉ የደስታና የጤና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። መልካም ፋሲካ!
11/04/2026

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የደስታና የጤና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።
መልካም ፋሲካ!

ይህ ዕለት የፍቅር፣ የሰላም እና የመስዋዕትነት ትርጉም የሚታሰብበት ነው። ለእናንተና ለቤተሰባችሁ የጤና እና የደስታ በዓል እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።መልካም በዓል!SEMAH MCH Cen...
09/04/2026

ይህ ዕለት የፍቅር፣ የሰላም እና የመስዋዕትነት ትርጉም የሚታሰብበት ነው።
ለእናንተና ለቤተሰባችሁ የጤና እና የደስታ በዓል እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።

መልካም በዓል!
SEMAH MCH Center
https://www.semahmch.com/

አንድ ህፃን ለረጅም ሰዓት ስልክ ሲመለከት የአይኑ ብሌን ምን እንደሚሆን ያውቃሉ? ይህ ቀልድ አይደለም!የጥናት ውጤቶች እንደሚያሳዩት ከስልክ የሚወጣው ሰማያዊ ብርሃን (Blue Light) ወደ...
07/04/2026

አንድ ህፃን ለረጅም ሰዓት ስልክ ሲመለከት የአይኑ ብሌን ምን እንደሚሆን ያውቃሉ?
ይህ ቀልድ አይደለም!

የጥናት ውጤቶች እንደሚያሳዩት ከስልክ የሚወጣው ሰማያዊ ብርሃን (Blue Light) ወደ ህፃናት አይን ዘልቆ በመግባት በሴሎች ላይ ከፍተኛ ጥቃት ያደርሳል።

ሊከሰቱ የሚችሉ አስደንጋጭ አደጋዎች፦

1️⃣ የእይታ መጥፋት (Early Myopia): ገና በለጋ እድሜያቸው የሩቅ ማየት መሳን እና የብርሃን መፍራት።

2️⃣ የአይን መድረቅ እና መቁሰል: ህፃናት ስልክ ሲያዩ አይናቸውን ማርገብገብ ስለሚረሱ (Digital Eye Strain) ለአይን መቁሰል ይጋለጣሉ።

3️⃣የእንቅልፍ መዛባት: የስልኩ ብርሃን የአዕምሮን የዕረፍት ሆርሞን ስለሚገድል፣ ልጆችን ለከፍተኛ መነጫነጭ እና ለዕድገት መገታት ይዳርጋል።

ምን እናድርግ?
ለአፍታ ዝምታ ብለው የልጅዎን የወደፊት እይታ አደጋ ላይ አይጣሉ! ከስክሪን የሚወጣው ጨረር በህፃናት አይን ላይ የሚያደርሰው ጉዳት ሊቀለበስ የማይችል ነው። ለቅሶአቸውን በስልክ ሳይሆን በአብሮነት እና በቤት ውጭ ጨዋታዎች ይተኩ።

ሴማህ (Semah MCH Center)
https://www.semahmch.com/

#የልጆችጤና

የእርስዎ እና የልጅዎ ጤና በእጅዎ ነው! ለእርስዎም ሆነ ለልጅዎ የህክምና ቀጠሮ ለመያዝ ሆስፒታል መምጣት አያስፈልግዎትም። አሁን ባሉበት ቦታ ሆነው በድረ-ገጻችን አማካኝነት በቀላሉ ቀጠሮ ያ...
03/04/2026

የእርስዎ እና የልጅዎ ጤና በእጅዎ ነው!
ለእርስዎም ሆነ ለልጅዎ የህክምና ቀጠሮ ለመያዝ ሆስፒታል መምጣት አያስፈልግዎትም። አሁን ባሉበት ቦታ ሆነው በድረ-ገጻችን አማካኝነት በቀላሉ ቀጠሮ ያስይዙ! 👇 https://www.semahmch.com/

30/03/2026

ለ 6 ወር ህፃናት የመጀመሪያ ምግቦች ! | Baby's First Food | የልጆቻችሁን የመጀመሪያ አመጋገብ ጤናማ ለማድረግ ይሄን ቪዲዮ ይመልከቱ ።

#ኢትዮጵያ #የሕፃናትምግብ #ጤናማእድገት

24/03/2026

በ5ኛው ወር እርግዝና ላይ መደረግ ያለባቸው የመኝታ ጥንቃቄዎችና ትክክለኛ አቀማመጦች!

ለበለጠ መረጃ በነፃ የጥሪ መስመር 0911666770 ይደውሉልን!

#የእናቶችናሕፃናትህክምና

19/03/2026

Address

Haya Hulet (22) Junction Around Birhan Zare School

Telephone

+251930294147

Website

http://www.semahmch.com/

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SEMAH MCH Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to SEMAH MCH Center:

  • Want your business to be the top-listed Health & Beauty Business?

Share