04/08/2026
ደም በመለገስ ሕይወት እንታደግ! 🩸❤️
አንድ ጠብታ ደም ለሌላው የሕይወት ተስፋ ነው። በደምዎ የሌላውን ሰው ህይወት ይታደጉ።
በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የክረምት በጎ ፍቃድ ከ ኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር እና የኢትዮጵያ የህክምና ተማሪዎች ማህበር ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የደም ልገሳ መርሃ ግብር ላይ በመገኘት ደም ይለግሱ የብዙዎችን ህይወት በጋራ እንታደግ።
📍 ቦታ: ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
📅 ቀን: 29/11/2018 ዓ.ም - 1/12/2018 ዓ.ም
⏰ ሰዓት: ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ
ስለለገሱት ደም ስለሰጡት ህይወት እናመሰግናለን! 🙏
#ደምመለገስህይወትማትረፍርነው #እሺለበጎተግባር