Mehari Kefyalew

Mehari Kefyalew This page created to post health related information

እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደቷ በዓል አደረሳችኹ አደረሰን አሜን ❤❤❤
09/05/2026

እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደቷ በዓል አደረሳችኹ አደረሰን አሜን ❤❤❤

Thank you Dr Gech
08/05/2026

Thank you Dr Gech

የእርግዝና መከላከያ እንክብል ከእርግዝና መከላከል ባሻገር የሚሰጠዉ የህክምና ጥቅሞች Non contraceptive benefits of combined oral contraceptive pillsChapter 1: Introduction to pillsChapter ...

ሰላም ሰላም በተለይ ከምትወዷቸው ቤተሰብ ጓደኞች የሚከተለው ዓይነት መልእክት በቴሌግራም ሲላክላችሁ የጓደኝነት ወይም የቤተሰብ ፎቶ መስሏችሁ ሰፍ ብላችሁ ከከፈታችሁ ተበላችሁ ማለት ነው ጠላፊ...
07/05/2026

ሰላም ሰላም በተለይ ከምትወዷቸው ቤተሰብ ጓደኞች የሚከተለው ዓይነት መልእክት በቴሌግራም ሲላክላችሁ የጓደኝነት ወይም የቤተሰብ ፎቶ መስሏችሁ ሰፍ ብላችሁ ከከፈታችሁ ተበላችሁ ማለት ነው ጠላፊዎች ስለሆኑ እናማ አትክፈቱ እኽ

እልልል ዲን Getu Teshome Gadisa "እኔ ወልደ ማርቆስ ዓመተ ሥላሴን የሕግ ሚስት ትሆነኝ ዘንድ ወድጄ ተቀብያታለሁ። ስለዚህም ከዛሬ ጀምሮ በሥራዋ ኹሉ በተቻለኝ ረዳታለሁ። በሕመሟና...
03/05/2026

እልልል ዲን Getu Teshome Gadisa "እኔ ወልደ ማርቆስ ዓመተ ሥላሴን የሕግ ሚስት ትሆነኝ ዘንድ ወድጄ ተቀብያታለሁ። ስለዚህም ከዛሬ ጀምሮ በሥራዋ ኹሉ በተቻለኝ ረዳታለሁ። በሕመሟና በጤናዋ በደስታዋና በሐዘኗ ጊዜ ከእርሷ ጋር እኾናለሁ። መከነች ሰነፈች በማለት ይህንንም በመሳሰለው ምክንያት ኹሉ በልዑል እግዚአብሔር ትእዛዝ ከእርስዋ በሞት እስክለይ ድረስ አልተዋትም። ወድጄ ተቀብያታለሁና። ስለዚህም በእግዚአብሔር እና በተቀደሰችው ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ጉባኤ ፊት በመሐላ ቃሌን እሰጣለሁ።" ❤❤❤ እግዚአብሔር ጋብቻችኹን ይባርክላችኹ!!!

14/04/2026

❤❤❤

14/04/2026

መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንልን❤❤❤
ስለ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፈቃዱ መያዝ መሰቀል በተመለከተ ማቴ ፳፯፤ ማር ፲፭፤ ዮሐ ፲፱ እና ሉቃ ፳፫ ሙሉውን እናንብብ
ሞትን ድል አድርጎ ስለመነሳቱ
ማቴ ፳፰፤ማር ፲፮፤ ዮሐ ፳፤ ሉቃ ፳፬ ሙሉውን እናንብብ

ክርስቶስ ተንስአ እሙታን - በዓቢይ ኃይል ወስልጣንአሰሮ ለሰይጣን - አግአዞ ለአዳምሰላም - እምይዜሰኮነ - ፍስሐ ወሰላም እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም የትንሣኤ በዓ...
12/04/2026

ክርስቶስ ተንስአ እሙታን - በዓቢይ ኃይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን - አግአዞ ለአዳም
ሰላም - እምይዜሰ
ኮነ - ፍስሐ ወሰላም
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም የትንሣኤ በዓል

እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን መጋቢት ፬, ፳፻፲፰ ዓ.ም አዲስ በረከት ❤❤❤
29/03/2026

እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን መጋቢት ፬, ፳፻፲፰ ዓ.ም አዲስ በረከት ❤❤❤

27/03/2026

With Mahibere Kidusan Broadcast Service - ማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት – I'm on a streak! I've been a top fan for 19 months in a row. 🎉

እንኳን አደረሳችኹ ❤❤❤
30/11/2025

እንኳን አደረሳችኹ ❤❤❤

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mehari Kefyalew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mehari Kefyalew:

Share