LebuStar MCH & Internal Medicine

Call Website

LebuStar MCH & Internal Medicine We are a patient focused facility that provides a complete one stop service.

We provide OBGYN, Pediatrics and Internal Medicine services.

📌 አድራሻችን
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ፣ አብታም ሴንተር

📞 ለበለጠ መረጃ
+251967808080
+251114713941

12/10/2026

መልካም የስራ ዘመን !

✨ ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነዉ በድጋሚ በመሾማቸው መላዉ የለቡስታር የእናቶች: ህፃናትና የውስጥ ደዌ የህክምና ማዕከል🏥 አመራሮች እና ሰራተኞች የተሰማንን ልባዊ ደስታ እንገልፃለን።

☑️ ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ በቀጣይም ያላቸዉን ልምድና የአመራር ብቃት በመጠቀም በጤናዉ ዘርፍ የተያዙ ዋና ዋና ግቦችን ከግብ እንደሚያደርሱ ያለንን ሙሉ እምነት እየገለጽን መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸዉ እንመኛለን!

10/10/2026

🧠 World Mental Health Day | October 10

Mental health matters. Let’s raise awareness, break the stigma, and promote a world where everyone can feel heard, supported, and valued. 💚

08/10/2026

🔸 ትኩረት የሚሹ የታይሮይድ ችግር ምልክቶች

✔️ የታይሮይድ ሆርሞን ማነስ (Hypothyroidism) ወይም መብዛት (Hyperthyroidism) በሰውነታችን ላይ የተለያዩ ምልክቶችን ያሳያል፦

✅ የታይሮይድ ሆርሞን ሲያንስ (Hypothyroidism)፦
-ከፍተኛ ድካም እና እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት
- ያለበቂ ምክንያት ክብደት መጨመር
- የቆዳ ድርቀት እና የፀጉር መረገፍ
-የብርድ ስሜት መኖር
- የወር አበባ መዛባት
- አንገት ላይ ከፊት ለፊት እብጠት
- ድምፅ መጎርነን
- ድባቴ

✅ የታይሮይድ ሆርሞን ሲበዛ (Hyperthyroidism)፦
- ያልተጠበቀ ፈጣን የክብደት መቀነስ
- የልብ ምት መፍጠን
- የጭንቀት ስሜት
- ከፍተኛ የሙቀት ስሜት እና ላብ
- የእጆች መንቀጥቀጥ
- የፀባይ ለውጥ : በቀላሉ መበሳጨት
- መነጫነጭ መቅበጥበጥ
- የወር አበባ መዛባት

✔ታይሮይድ በቅድመ ምርመራ በቀላሉ ሊታወቅና ተገቢ የሆነ ህክምናና ክትትል ማግኘት የሚችል የጤና ሁኔታ ነው ስለዚህም እነዚህ ምልክቶች ካሉዎት ወይም የአንገትላይ ማበጥ ከተመለከቱ ወደ ጤና ተቋማችን በመምጣት የስፔሻሊስት ሀኪሞቻችንን ያማከሩ።

🏥 ለቡስታር የእናቶች ፣ ህፃናትና የውስጥ ደዌ የህክምና ማእከል::

📍 አድራሻችን
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ፣ አብታም ሴንተር

🕦 ለበለጠ መረጃ
+251967808080
+251114713941 ይደውሉ።

​ #ለቡስታር #ታይሮይድ

05/10/2026

ነፍሰ ጡር ሆነው መመገብ ወይም መጠጣት የሌለብዎት ነገሮች

#ዶ/ር ሞገስ አዲስ

🏥 ለቡስታር የእናቶችና ህፃናት ፣ የውስጥ ደዌ የህክምና ማእከል::

📍 አድራሻችን
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ፣ አብታም ሴንተር

🕦 ለበለጠ መረጃ
+251967808080
+251114713941 ይደውሉ።

​ #እርግዝና #ለቡስታር

04/10/2026

የማህፀን እጢ የመካንነት ችግር ሊያመጣ ይችላል?

#ዶ/ር ሞገስ አዲስ

🏥 ለቡስታር የእናቶችና ህፃናት ፣ የውስጥ ደዌ የህክምና ማእከል::

📍 አድራሻችን
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ፣ አብታም ሴንተር

🕦 ለበለጠ መረጃ
+251967808080
+251114713941 ይደውሉ።

​ #ለቡስታር

03/10/2026

ያለ ማዘዣ የሚሸጡ መድሀኒቶች ምንድናቸው?

#ዶ/ር ማራማዊት ሙላቱ

🏥 ለቡስታር የእናቶችና ህፃናት ፣ የውስጥ ደዌ የህክምና ማእከል::

📍 አድራሻችን
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ፣ አብታም ሴንተር

🕦 ለበለጠ መረጃ
+251967808080
+251114713941 ይደውሉ።

​ #ለቡስታር

03/10/2026

ውድ​ የለቡስታር የእናቶች፣ ህፃናትና የውስጥ ደዌ የህክምና ማእከል🏥 ቤተሰቦቻችን ፣
እንኳን ለ2019 ዓ.ም ኢሬቻ በዓል በሠላም አደረስዎ። በዓሉ የሠላም፣ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆንልዎ እንመኛለን።

Kabajamoo maatii 'Lebustar Medical Center' ,
Baga Ayyaana Irreechaa bara 2019 tiin nagaan isin gahe jechaa,
Ayyannii kun kan Nagaa, Jaalalaa fi Tokkummaa akka isiniif ta’u hawwina.

📍አድራሻችን / Teessoo
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ፣ አብታም ሴንተር
Labuu Gandaa musiqaa , Gamoo Abtaam

✅ለበለጠ መረጃ
+251967808080
+251114713941 ይደውሉ።

30/09/2026

👉የሰውን ህይወት ለአደጋ የሚያጋልጡ ህመሞች

🏥 ለቡስታር የእናቶችና ህፃናት ፣ የውስጥ ደዌ የህክምና ማእከል::

📍 አድራሻችን
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ፣ አብታም ሴንተር

🕦 ለበለጠ መረጃ
+251967808080
+251114713941 ይደውሉ።

​ #ለቡስታር

29/09/2026

ጆሮዎት ውስጥ በአድ ነገር ገብትዋል? ይህ ከሆነ እነዚህን እርምጃዎች ይውሰዱ👉

#ዶ/ር ሰይፈ ዘውጉ

🏥 ለቡስታር የእናቶችና ህፃናት ፣ የውስጥ ደዌ የህክምና ማእከል::

📍 አድራሻችን
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ፣ አብታም ሴንተር

🕦 ለበለጠ መረጃ
+251967808080
+251114713941 ይደውሉ።

​ #ጆሮ #ለቡስታር

28/09/2026

👉የልብ መድከም የሚያሳየው ምልክቶች

🏥 ለቡስታር የእናቶችና ህፃናት ፣ የውስጥ ደዌ የህክምና ማእከል::

📍 አድራሻችን
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ፣ አብታም ሴንተር

🕦 ለበለጠ መረጃ
+251967808080
+251114713941 ይደውሉ።

​ #ልብ #ለቡስታር

Address

Lebu, ABTAM Center
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when LebuStar MCH & Internal Medicine posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share