Selam therapy call center

Selam therapy call center SELAM MEDICAL SERVICES
A safe space to talk, heal and grow 🤍
Online & in-person therapy 🇪🇹
📲 Book via +251915380101
(1)

23/09/2026

We haven’t stopped making videos. We’re still creating but lately our videos haven’t been reaching as many of you. If you enjoy our content, please share this video and help us reach more people🫶🏽

#የስነልቦናምክር

22/09/2026

ከፈረሰ ትዳር የፈረሰ እጮኝነት ይሻላል!💔
Pre-marital counseling can help you and your partner build a stronger foundation for your life together💍🤍
Book your session with Selam Therapy

21/09/2026

እጮኝነትን ማፍረስ ይቀላል ወይስ ትዳርን? 💔

16/09/2026

“ማንም perfect አይደለም” በሚል ምክንያት እሴቶቻችሁንና ክብራችሁን የሚጥሱ ባህሪያትን ዝም ብላችሁ አትለፋ! 📩 ቀጠሮ ለመያዝ በውስጥ መስመር ይጻፉልን ወይም ባዮ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉልን

16/09/2026

ፍቅር ነው ወይስ ፍቅር አይደለም Part 6

15/09/2026

ከግንኙነት ስጋት እና ጭንቀት ነፃ የሆነ ስነ-ልቦና ለመገንባት እኛ ጋር የግል የምክር አገልግሎት (Individual Counseling) ማግኘት ይችላሉ።📩 ቀጠሮ ለመያዝ በውስጥ መስመር ይጻፉልን ወይም ባዮ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉልን

15/09/2026

እናንተ ምን ታስባላቹ ይህ ፍቅር ነው ወይስ ፍቅር አይደለም?

11/09/2026

እናንተስ በ2019 የአዕምሮ ጤናቹን ለመጠበቅ ምን አቅዳቿል | PUBLIC INTERVIEW 🎤

እንኳን ለ2019 ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼❤️መጪው ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ እና የበረከት ዓመት ይሁንላችሁ✨ከሁሉም በላይ የአእምሮ ጤናችሁን እንድትጠብቁ፣ ለራሳችሁ ጊዜ እንድትሰጡ...
11/09/2026

እንኳን ለ2019 ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼❤️

መጪው ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ እና የበረከት ዓመት ይሁንላችሁ✨
ከሁሉም በላይ የአእምሮ ጤናችሁን እንድትጠብቁ፣ ለራሳችሁ ጊዜ እንድትሰጡ እና እረፍትና ሰላምን በህይወታችሁ ቦታ እንድትሰጡ እንመኛለን🫶🏽 መልካም አዲስ ዓመት! 🎉🇪🇹

10/09/2026

እናንተስ 2018ን እስቲ በአንድ ቃል ግለፁት🤔 | Public interview የበአል edition🌼 | Part 2

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Selam therapy call center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share