MINA Alternative medicine -ሚና የእፅዋት ህክምና

MINA Alternative medicine -ሚና የእፅዋት ህክምና Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from MINA Alternative medicine -ሚና የእፅዋት ህክምና, Medical and health, Addis Ababa.

ከቀደምት አባቶቻችን የወረስነውን የህክምና ጥበብ ከዘመኑ ጋር አዋህደን ለሚገጥማችሁ ህመም ሁሉ ፍቱን የሆኑ መድሀኒቶችን አዘጋጅተናል ። በራሳችን ባስገነባነው ህንጻ ለህሙማን ምቹ በሆነ መልኩ ህክምና እየሰጠን እንገኛለን ።

አድራሻ:- አዲስአበባ ቤተል አደባባይ ወደ አየር ጤና በሚወስደው መንገድ አዲሱ መስጅድ ፊትለፊት
ተፈጥሮን በተፈጥሮ እናክማለን!!
+251920525200
+251994777777

በሚና የባህል ህክምና ማዕከል እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፋርማሲ በቤተዎ  #86የተዘጉ የደም ቧንቧዎች እና  የልብ ደም ወሳጅ ቧንቧዎችን ለማጽዳት ይፈልጋሉ ? እንግዲያውስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት...
13/04/2026

በሚና የባህል ህክምና ማዕከል እየተዘጋጀ የሚቀርብ

ፋርማሲ በቤተዎ #86

የተዘጉ የደም ቧንቧዎች እና የልብ ደም ወሳጅ ቧንቧዎችን ለማጽዳት ይፈልጋሉ ?

እንግዲያውስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መድኃኒቶች በማዘጋጀት ለተከታታይ አንድ ወር ይጠቀሙ
ፍቱን የተሞከር مجرب) ነው ።

የመመሪያ፡-

1 የሻይ ማንኪያ ዝንጅብል
1 የሾርባ ማንኪያ የፖም አቸቶ (ኮምጣጤ)
1 ትንሽ ሎሚ ከልጣጩ ጋር
1/4 የሻይ ማንኪያ ርድ
2 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት
1 ኩባያ ውሃ

ሁሉንም በአንድ ላይ ቀላቅለው ይጠጡ።

በቀን ሦስት ጊዜ ለአንድ ወር ።

ሚና ባህላዊ ህክምና
አድራሻ :-አዲስአበባ ቤተል አደባባይ፣ ወደ አየር ጤና በሚወስደው መንገድ፣ በግ ተራ ፣አዲሱ መስጅድ ፊት ለፊት
0920525200
0994777777

https://youtube.com/-lp5ds?si=CoznQLwXiNWDfZkR

https://www.tiktok.com/?_t=8nRk5GNkGpi&_r=1

https://t.me/minatraditional
ከፈለጋሽ ሸር ላይክ ፎሎ አርጉ
ለራሳችሁ ስትሉ
ትጠቀማላችሁ

30/01/2026

ሚና ባህላዊ ህክምና መስጫ ማዕከል !
ብልህ ሰው ከተፈጥሮ ይማራል፤ በተፈጥሮ ይታደሳል፤ ተፈጥሮን ይጠብቃል፤ በተፈጥሮ ይፈወሳል!

12/01/2026

እፅዋቶች ምግብም መድኃኒትም ናቸው !!!

13/12/2025

#የፕሮስቴት
ተፈጥሮን በተፈጥሮ እንከም!!

28/11/2025


የጁምዓ ስጦታ
ፍርማሲ በቤተወ #86
#የፕሮስቴት ህክምና

የፕሮስቴት ህመም፣ የፕሮስቴት እብጠት እና የፕሮስቴት ካንሰር አጋጥሞዎታል !

እንግዲያውስ
40 ግራም የሳማ ቅጠል ወይም የሳማ ስር ይውሰዱና በ አንድ ሊትር ውኃ ለ አስር ደቂቃ ይቀቅሉ ።
ከዚያም ለ ግማሽ ሰዓት ያህል አውርደው ያስቀምጡ ከዚያም እየነቀነቁ በቀን ሶስት ጊዜ በመካከለኛ ከባያ አጥልለው ይጠጡ
ከ 1-2 ወር ይቀጥሉ

23/09/2025

02/09/2025

Address

Addis Ababa
2889

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MINA Alternative medicine -ሚና የእፅዋት ህክምና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share