24/08/2026
ሰላም የኩሪ እናት ቤተሰቦች✨
ለእናንተ ይበልጥ ተደራሽ ለመሆን በነበረን ጥረት አሁን ደግሞ በድሮጋ ፋርማሲ (Droga Pharma) በኩል ምርቶቻችንን በሚከተሉት የአዲስ አበባ ቅርንጫፎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽልዎ በታላቅ ደስታ ነው!
📍 የድሮጋ ፋርማሲ አዲስ አበባ ቅርንጫፎች፦
ፊጋ፣ ጀሞ፣ ካዛንቺስ፣ ለቡ፣ ሳርቤት፣ ቤተል፣ ጥቁር አንበሳ፣ አያት እና ቅዱስ ጳውሎስ
ምርቶቻችንን በአቅራቢያችሁ ከሚገኘው ቅርንጫፍ በመሄድ ማግኘት ትችላላችሁ! ✨
.