House of Injera

House of Injera Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from House of Injera, Health Food Shop, Addis Ababa.

16/10/2025
እንጀራህን እና ባለ'እንጀራህን እወቅ!
09/10/2025

እንጀራህን እና ባለ'እንጀራህን እወቅ!

15/07/2025

🌾✨ አሪፉ የስራ ዕድል! በ House of Injera Manager ይሁኑ! ✨🌾

ጐበዝ ሁለገብ Manager እንፈልጋለን።
Join our family።
⸻
📍 የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ አያት
📍ፆታ: ሴት
📍የት/ደረጃ: 🎓
⸻
ዋና ኃላፊነቶች፡
• የቤቱን አጠቃላይ ስራዎች ማስተባበር
• ሰራተኞችን መቅጠር፣ ማስተማር፣ እና መቆጣጠር
• የምርት ጥራት ማረጋገጥ
• ደንበኞች መፈለግ፣ከደንበኞች ጋር ግንኙነትን ማጠናከር፣ ክፍያዋችን መቀበል
• ግብአቶችን መቆጣጠር
⸻
ችሎታ እና ተፈላጊ ብቃት፡
• በማናጀር ኃላፊነት ልምድ ያላት+
• በምግብ ዘርፍ አጠቃላይ ልምድ ያላት (የእንጀራ ስራ ልምድ ያላት+)
• Good at digital marketing
• የቡድን አመራር፣ እና የጊዜ አመራር ብቃት
• በዝርዝር መረጃ ላይ በመመስረት መስራት የምትችል
⸻
🌟 ለምን ከእኛ ጋር?
✔️ Forget the ደመወዝ and start your business payment model
✔️ እንደ ቤት ደስ የሚል የስራ ቦታ with accommodation
✔️ Innovation, ዕድገትን የሚያበረታታ team
⸻
📞 ፍላጎት ካለዎት፦
CVዎን በTelegram +251 04 288384 ይላኩልን
⸻
House of Injera — የእኛ ታሪክ፣ የእኛ ጣዕም፣ የእኛ ጤና 🇪🇹

#ስራዕድል #ታሪክጣዕምጤና #አዲስአበባ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when House of Injera posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share