ጤና ኢትዮጵያ

ጤና ኢትዮጵያ Reliable health updates and the latest vacancy announcements for Ethiopian health professionals. Accurate info, timely alerts, all in one place.

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
16/06/2026

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

የአስቸኳይ ስራ ማስታወቂያ ​የመስሪያ ቤቱ ስም: ሻንጉል ሆስፒታል (አሶሳ)የስራ መደብ: የታካሚ አስታማሚየሚያስፈልገው የሰራተኛ ብዛት: 30 (ሰላሳ)​📋 ተፈላጊ ችሎታ እና መስፈርቶች:​ጾታ:...
16/06/2026

የአስቸኳይ ስራ ማስታወቂያ
​የመስሪያ ቤቱ ስም: ሻንጉል ሆስፒታል (አሶሳ)
የስራ መደብ: የታካሚ አስታማሚ
የሚያስፈልገው የሰራተኛ ብዛት: 30 (ሰላሳ)

​📋 ተፈላጊ ችሎታ እና መስፈርቶች:
​ጾታ: ወንድ
​ዕድሜ: 18 ዓመት እና ከዚያ በላይ
​ጤንነት: በአካልና በአእምሮ ጤናማ እና ጠንካራ የሆነ
​ተጨማሪ ክህሎት: ቡድን ውስጥ መተባበር የሚችል እና በማንኛውም አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ተቋቁሞ መስራት የሚችል

​💼 የስራ ሁኔታዎች:
​የቅጥር ሁኔታ: ለ3 ወራት በጊዜያዊነት (እንደ ስራው አፈጻጸም ሊራዘም የሚችል)
​ደመወዝ: 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) በወር 💵

በ2018 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሬዚደንሲ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁና በተለያዩ ተቋማት የተመደባችሁ፤ ነገር ግን በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስና ህክምና ኮሌጅ School of Medicine,...
16/06/2026

በ2018 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሬዚደንሲ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁና በተለያዩ ተቋማት የተመደባችሁ፤ ነገር ግን በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስና ህክምና ኮሌጅ School of Medicine, General Surgery ትምህርት ዘርፍ ለመማር የምትፈልጉ ሐኪሞች እንድታመለክቱ ዩኒቨርሲቲው ጋብዟል፡፡

የምዝገባ ጊዜ፦ ከሰኔ 08-12/2018 ዓ.ም

የማመልከቻ አማራጮች፦
● Email: [email protected]
● በአካል በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት

ለተጨማሪ መረጃ፦ 0920204770

VACANCY ANNOUNCEMENT | ​Hiring Org: Healthnet Internal Medicine Specialty Center📍 Location: Lebu Muzika Bet, Addis Ababa...
16/06/2026

VACANCY ANNOUNCEMENT |
​Hiring Org: Healthnet Internal Medicine Specialty Center

📍 Location: Lebu Muzika Bet, Addis Ababa
​We are looking for qualified and motivated individuals to join our team immediately.

​Position: Receptionist
• ​Required Number: 2
• ​Education: Level 4 / Diploma and above
• ​Experience: 6 months and above
• ​Salary: By Agreement

​⏳ Deadline: URGENT

​📝 How to Apply:
​Interested applicants who meet the requirements can submit their non-returnable educational credentials and work experience through one of the following options:
​📍 In Person: Visit our center at Lebu Muzika Bet.
​✈️ Telegram: Send your documents to or via 0990209011.
For More Information:
​📞 0114621212
​📞 0990209011

VACANCY ANNOUNCEMENT | ​SANTE MEDICAL CENTER​Sante Medical Center is pleased to announce new career opportunities for qu...
16/06/2026

VACANCY ANNOUNCEMENT |
​SANTE MEDICAL CENTER

​Sante Medical Center is pleased to announce new career opportunities for qualified and dynamic health professionals. Interested and eligible applicants are invited to apply for the following positions:

​💼 AVAILABLE POSITIONS
​1. Radiologist
• ​Qualification: Medical Doctor (MD) with a Specialty Certificate in Radiology and a valid professional license.
• ​Experience: 0 year and above
• ​Required No: 1

​2. General Practitioner (GP)
• ​Qualification: Medical Doctor (MD) with a valid professional license.
• ​Experience: 0 year and above
• ​Required No: 2

​3. Dialysis Nurse
• ​Qualification: BSc in Nursing with a valid professional license, a minimum 6-month Dialysis Nursing Certificate, and relevant dialysis experience.
• ​Experience: 1 year and above relevant experience
• ​Required No: 1

​4. BSc Nurse
• ​Qualification: BSc in Nursing with a valid professional license.
• ​Experience: 0 year and above
• ​Required No: 2

​📥 HOW TO APPLY
​Interested applicants who meet the specified requirements can apply through one of the following methods:
​In-Person: Apply physically at Sante Medical Center.
​📍 Address: Addis Ababa, Bisrate Gebriel, Doba Building
​Via Email: Send your CV and supporting documents to [email protected]
​📅 Application Deadline: June 30, 2026
​📞 For More Information: 0944368087

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ | ቀጣሪ ድርጅት:- (J- Stripes Medium Clinic) ​መካከለኛ ክሊኒክክሊኒካችን ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሰራተኞች ...
16/06/2026

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ |
ቀጣሪ ድርጅት:- (J- Stripes Medium Clinic) ​መካከለኛ ክሊኒክ

ክሊኒካችን ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

​የሥራ ቦታ፦ ሺንሺቾ (ከምባታ ዞን): ሴንተራል ኢትዮጵያ ክልል

የሥራ መደብ፦ ላቦራቶሪ (Lab)
• ​የትምህርት ደረጃ፦ ዲፕሎማ
• ​የሥራ ልምድ፦ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ
• ​ጾታ፦ አይለይም
• ​ብዛት፦ 1
• ደመወዝ፦ በስምምነት።

​እንዴት ማመልከት ይቻላል፦
​መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት አማራጮች ማመልከት ትችላላችሁ፦
​በቴሌግራም፦ የትምህርት ማስረጃችሁን እና ሲቪ (CV) በ ይላኩ።
​በስልክ፦ በቁጥር 0939453800 በመደወል ዝርዝር መረጃ መጠየቅና ማመልከት ይቻላል።

በስክላ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ስር ላሌ ጤና ጣቢያዎች የወጣ የጤና ባለሙያ ቅጥር ከስራ ፈላጊዎች መካካል አወዳድሮ  ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
15/06/2026

በስክላ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ስር ላሌ ጤና ጣቢያዎች የወጣ የጤና ባለሙያ ቅጥር ከስራ ፈላጊዎች መካካል አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

በአሁኑ ወቅት በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በሰፊው እየተዘዋወረ የሚገኝ አንድ ምስል የብዙዎችን ልብ የነካ እና ጥልቅ ትዝብት ውስጥ የጣለ ሆኗል። በምስሉ ላይ እንደሚታየው አንድ አሽከርካሪ ቀይ የሂ...
15/06/2026

በአሁኑ ወቅት በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በሰፊው እየተዘዋወረ የሚገኝ አንድ ምስል የብዙዎችን ልብ የነካ እና ጥልቅ ትዝብት ውስጥ የጣለ ሆኗል። በምስሉ ላይ እንደሚታየው አንድ አሽከርካሪ ቀይ የሂሉክስ ጭነት መኪናቸውን እየነዱ፣ በስተጀርባቸው በጭነት ክፍሉ ላይ የተጫነን ትልቅ የኦክስጅን ታንክ በአፍንጫቸው በተገጠመ ቱቦ በመጠቀም ሲተነፍሱ ይስተዋላል። ይህ ሁኔታ በተለይ በእንዲህ ያለ ከባድ የጤና እክል ውስጥ ሆነውም፣ ለዕለት ጉርሳቸው እና ለኑሮ ፈተና የሚከፍሉትን እጅግ ከባድ መስዋዕትነት በግልጽ ያሳያል። ግለሰቡ በኦክስጅን ድጋፍ ላይ ሆነውም ለመስራት መውጣታቸው የተስፋ ያለመቁረጥ እና የስራ ወዳድነት ተምሳሌት ቢሆንም፣ በሌላ በኩል ግን ይህ ድርጊት እጅግ አደገኛ እና ለከፋ የደህንነት ስጋት የሚዳርግ መሆኑ ሊታለፍ የማይገባ ጉዳይ ነው።

መኪና እያሽከረከሩ የኦክስጅን ድጋፍ መውሰድ፣ በተለይም ያለ በቂ የህክምና ክትትል እና የደህንነት ጥንቃቄ በአዲስ አበባ በተጨናነቀ ትራፊክ ውስጥ መንዳት እጅግ አሳሳቢ ነው። የኦክስጅን ታንክ በመኪና ላይ ያለ በቂ ጥንቃቄ መጫኑ እና ቱቦው በአሽከርካሪው ላይ መዘርጋቱ፣ ድንገተኛ የትራፊክ አደጋ ቢያጋጥም መውጫ መንገድን ሊዘጋ ይችላል። በተጨማሪም የኦክስጅን ታንኮች በከፍተኛ ግፊት ስር ስለሚገኙ ለአደጋ የመጋለጥ እድላቸው ሰፊ ነው። አሽከርካሪው ድንገተኛ የጤና መታወክ ቢያጋጥመው መኪናውን ለመቆጣጠር ስለሚቸገር፣ ይህ ድርጊት የአሽከርካሪውን ህይወት ብቻ ሳይሆን የሌሎችን የጎዳና ተጠቃሚዎች ደህንነትም አደጋ ላይ የሚጥል ነው።

ይህ ምስል ግን እኛ በትንሽ በትልቁ በኑሮ ፈተና ስናማርር እና ስንበሳጭ ለምንኖር ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው። ሙሉ ጤንነት ሳይኖረው፣ በትንፋሽ ጭንቅ ውስጥ ሆኖም ህይወቱን ለአደጋ አጋልጦ በከፍተኛ ትጋት እየሰራ ያለን ሰው ስንመለከት፣ ማማረርን ትተን ስላለን ሙሉ ጤንነት እና ሰላም ማመስገን እንደሚገባን ይገፋፋናል። የኑሮ ፈተና ቢኖርም፣ በዙሪያችን ካሉ መሰል አስቸጋሪ ሁኔታዎች በመማር፣ ለምናደርገው ጥረት ትጋትን እና ተስፋን በመጨመር፣ የተሻለ ነገን ለመፍጠር መስራት እንደሚገባን ማስተዋል አለብን።

የቅጥር ማስታወቂያበለጋምቦ ወረዳ አቀስታ ከተማ የሚገኘው የአቀስታ ጠቅላላ ሆስፒታል ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይየጠቅላላ ሐኪም ባለሙያ አወዳድሮ በመቅጠር ማሰራት ይፈልጋል
15/06/2026

የቅጥር ማስታወቂያ

በለጋምቦ ወረዳ አቀስታ ከተማ የሚገኘው የአቀስታ ጠቅላላ ሆስፒታል ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይየጠቅላላ ሐኪም ባለሙያ አወዳድሮ በመቅጠር ማሰራት ይፈልጋል

የቅጥር ማስታወቂያ | የቆቦ የመጀመረያ ደረጃ ሆስፒታል የቆቦ የመጀመረያ ደረጃ ኵለስፒታል በስራ መደብ መጠሪያ  በቀን 26/09/2018ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ በገለፁት መሰረተ የቆቦ ቦመጀመረያ...
15/06/2026

የቅጥር ማስታወቂያ | የቆቦ የመጀመረያ ደረጃ ሆስፒታል

የቆቦ የመጀመረያ ደረጃ ኵለስፒታል በስራ መደብ መጠሪያ በቀን 26/09/2018ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ በገለፁት መሰረተ የቆቦ ቦመጀመረያ ደረጃ ኵስስፒታል የሰዉ ሀብቶ አስ/ር ቡድንም ከዚህ በታች ያሰሡን መስፈርት የሚያሟሱትን ተወዳዳረዎት ተቀብሎ‐ ማወዳደር ይፈልጋል::

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጤና ኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share