mame mushroom

mame mushroom Health Wealth & Happiness
ጤንነት የምርጫ እንጅ የዕድል ጉዳይ አይደለም

22/08/2026
ለሰውነቶ For your Body  አረንጓዴው ምግብDXN Spirulina Food Supplement (የአለማችን ድንቁ ምግብ)በአለም የጤና ድርጅት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነ...
20/08/2026

ለሰውነቶ For your Body

አረንጓዴው ምግብ

DXN Spirulina Food Supplement (የአለማችን ድንቁ ምግብ)

በአለም የጤና ድርጅት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነትና የህክምና ጠቀሜታ እንዳለው የተረጋገጠ። በእኛም ሀገር በኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለ-ስልጣን ፈቃድ የተሰጠው።
የሚመረተው Blue green alge ነው።
በውስጡ ከ170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዟል።
ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ

የምግብነት ጠቀሜታው

ከፍተኛ የአትክልት ፕሮቲን ያለው
ለደም መመረት የሚያገለግሉ ክሎሮፊል በውስጡ የያዘ ነው
አንቲ ኦክሲዳንት ባህሪን የያዘ ነው
አስደናቂ ጉልበት ይሰጣል
በሽታ የመከላከል አቅምን ይገነባል።
አጥንትን ያጠነክራል።
አላስፈላጊ የሆነ የሰውነት ክብደትን ያስወግዳል።
ለነፍሰጡር እናቶችና ለፅንሱ ከፍተኛ የምግብነት ጠቀሜታ አለው።
በማዕድናትና በቫይታሚን(ቢ12,ቢ1,ቢ2,ቢ6) የበለፀገ ነው።
በኦሜጋ-3 እና በኦሜጋ-6 የበለፀገ ነው።

🩺 የህክምና ጠቀሜታው

🩸 ካንሰርን ይከላከላል።
🩸 ለልብ በሽታ ዋና መንስኤ የሆነውን በደማችን ውስጥ የሚገኘውን የኮሎስትሮል መጠንን ይቆጣጠራል ።
🩸 በሰውነታችን አዲስ የደም ሴሎች የመመረት ስርአትን ያግዛል።
🩸 ሰውነታችንን ከአላስፈላጊ ጎጂ አሰሮች በየጊዜው ያፀዳል።
🩸በደም ውስጥ ያለን የስኳር መጠንን ይቆጣጠራል።
🩸የሰውነት ነርቭ ስርአትን ያጠናክራል።+251940195887

DXN Bee Pollen Granules ለፊት ቆዳ የሚሰጡት ዋነኛ ጥቅሞች​ቆዳን ማደስና ማለስለስ (Skin Regeneration): በቪታሚኖች (በተለይም Vitamin E እና B-complex)፣...
20/08/2026

DXN Bee Pollen Granules ለፊት ቆዳ የሚሰጡት ዋነኛ ጥቅሞች
​ቆዳን ማደስና ማለስለስ (Skin Regeneration): በቪታሚኖች (በተለይም Vitamin E እና B-complex)፣ አሚኖ አሲዶችና ሚኔራሎች የበለፀገ በመሆኑ የጎዱ የቆዳ ህዋሶችን በመተካት ቆዳን ለስላሳ እና አንፀባራቂ ያደርጋል።
​እርጅናን መከላከል (Anti-Aging): ከፍተኛ Antioxidant ስላለው ቆዳ ላይ የሸብሸባ እና የመጨማደድ ምልክቶች እንዳይወጡ ይከላከላል፤ የቆዳን የመለጠጥ አቅም ይጨምራል።
​ብጉርን እና ጠጠሮችን ማከም (Anti-inflammatory & Anti-acne): የፀረ-ባክቴሪያ እና የፀረ-ብግነት ባህሪ ስላለው የፊት ብጉርን፣ መቅላትን እና ኢንፌክሽንን በፍጥነት ያቀዝቅዛል።
​የፊት ቆዳን እርጥበት መጠበቅ (Deep Hydration): የቆዳን የተፈጥሮ እርጥበት በመጠበቅ ድርቀትንና የመላጥ ችግርን ይቀርፋል።
​ጠባሳ እና ጥቁር ነጥቦችን ማደብዘዝ: የደም ዝውውርን በማሻሻል በብጉር ወይም በፀሐይ ምክንያት የመጡ ጥቁር ነጥቦችንና የጠባሳ ምልክቶችን ያጠፋል።
​አጠቃቀም:
በቀጥታ በመመገብ ወይም ከትንሽ ጥሬ ማር/ውሃ ጋር በመቀላቀል እንደ የፊት ማስክ (Face Mask) በመቀባት ከ15-20 ደቂቃ በኋላ በለበሰ ውሃ መታጠብ ይቻላል።+251940195887

DXN Cordyceps Sinesis Mushroom Tabletsኮርዲሴፕስ የእንጉዳይ ዝርያ ሲሆን የሂማሊያን ወርቅ በመባልም ይታወቃል ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው 3,500 ሜትር ከፍታ ካለው የሂማ...
20/08/2026

DXN Cordyceps Sinesis Mushroom Tablets

ኮርዲሴፕስ የእንጉዳይ ዝርያ ሲሆን የሂማሊያን ወርቅ በመባልም ይታወቃል ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው 3,500 ሜትር ከፍታ ካለው የሂማሊያን ተራራ (ኔፓል) ላይ ነበር በዓለም ዙሪያ በጣም ውድ ከሆኑ የእንጉዳይ ዝርያዎች አንዱ ነው። ከ 700 በላይ የታወቁ ዝርያዎች ያሉት ሲሆን ነገር ግን ኮርዳሴፕስ ሳይነሲስ ብዙ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን በመያዝ ቀዳሚ ነው። ለመድኃኒትነት ይዘት ካላቸውና ጥቅሞ ላይ ከሚውሉት የእንጉዳይ ዝርያዎች መካከል በጣም የተከበረ እና ዋናው ነው። DXN አለም አቀፍ ካምፓኒ ይህን የማሽሩም ወይም የእንጉዳይ ዝርያ ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ለእናንተ በተለያየ ለመጠቀም በሚያመች መልኩ እያዘጋጀ አቅርቦአል።

የ DXN CORDYCEPS SINESISI Mushroom ጥቅሞች፡-
👉የተረጋጋ እንቅልፍ እንዲኖረን ያደርጋል።
👉የተፈጥሮ ፀረ-ካንሰር ባህሪን የያዘ ነው።
👉የመተንፈሻ አካል ችግርን ያስተካክላል ፣ ይረዳል።
👉የወሲብ ችግሮችን (S*x drive) ይፈታል።
ከጊዜ በውኋላ የተፈጠረን የዘር ማፍራት ችግርን በወንድም ሆነ በሴት ይፈታል።
👉ኃይል እና ጉልበትን ይጨምራል።
👉የማስታወስ ችሎታን ማሻሻል እና ስሜትን ማሻሻል።
👉 የሌሎች ንጥረ ነገሮችን ለሠውነታችን ይጨምራል።
👉የላቀ የኩላሊት እድሳት እንዲኖረን ይረዳል።
👉የጉበታችንን ስራ ያስተካክለላል ።+251940195887

AVAILABLE ON HAND!DXN Reishi mushroom powderሬሺ እንጉዳይ ወይም ቀይ እንጉዳይ ከፍተኛ የምግብና የህክምና ጠቀሜታ አላቸው ተብሎ ከሚታመኑ የእንጉዳይ ዝርያዎች ዋነኛው...
20/08/2026

AVAILABLE ON HAND!

DXN Reishi mushroom powder

ሬሺ እንጉዳይ ወይም ቀይ እንጉዳይ ከፍተኛ የምግብና የህክምና ጠቀሜታ አላቸው ተብሎ ከሚታመኑ የእንጉዳይ ዝርያዎች ዋነኛው ነው። በብዙ ለሰውነት አስፈላጊ በሆኑ ንጥረ ምግቦች የበለፀገ ምግብ ነው። የሰውነት በሽታ የመከላከል ስርአትን በማጠናከር ይታወቃል እንዲሁም ቶሎ ማርጀትን በማዘግየት ይታወቃል። በዘርፉ ያሉ ተመራማሪዎች እንደደረሱበት መረጃ ከሆነ ሬሺ እንጉዳይ በውስጡ ከፍተኛ የግሉካን ንጥረ ነገር ክምችን ስላለው በታሪክ በጥንት ጊዜ ሪሺ እንጉዳይን "እድሜ ቀጥል ወይም እርጅናን የሚያዘገይ" እያሉ ይጠሩታል ሳይንቲስቶችም ወደ እዚህ ድምዳሜ እንደደረሱ ገልፀዋል።

👉12 የቀይ እንጉዳይ የህክምና እና የጤና ጠቀሜታዎች:-

1.የካንሰር ሴሎችን ይዋጋል
2.የጉበት ጤናን ያሻሽላል
3. የሰውነት ሆርሞን መጠንን ያስተካክላል
4.የአንጎል ተግባር እና የሰውነት ሀይል መጠንን ይጨምራል
5.ለልብ እና ለደም ስር ጤና ይጠቅማል።
6.የሰውነት ክብደትን ለማስተካከል ይረዳል
7.ከፍተኛ የቫይቲሚን ዲ ንጥረ ነገር ይይዛል
8.የሰውነትን በሽታ የመከላከል ስርአትን ያጠናክራል
9.ጥሩ እንቅልፍ እንዲኖረን ይረዳል
10.የሰውነት መቆጣትን እና አላርጂን ይቀንሳል
11.ሰውነታችን በበቂ ሁኔታ ቆሻሻን ማስወገድ እንዲችል ያግዛል
12.ሴሎቻችንን እንደ አዲስ በመገንባት ነቃ ያልን እና የወጣትነት ስሜትን በውስጣችን እንዲፈጠር ያደርጋል።+251940195887

DXN ቲ ትሪ ክሬም (Tea Tree Cream)​በፊታችንና በሰውነታችን ላይ የሚወጡ ጥቁር ነጠብጣቦችና የቆዳ ነቀፋዎች በሕይወታችን ውስጥ ትልቅ ፈተና ናቸው። በአሁኑ ጊዜ ገበያ ላይ የሚገኙ ...
20/08/2026

DXN ቲ ትሪ ክሬም (Tea Tree Cream)
​በፊታችንና በሰውነታችን ላይ የሚወጡ ጥቁር ነጠብጣቦችና የቆዳ ነቀፋዎች በሕይወታችን ውስጥ ትልቅ ፈተና ናቸው። በአሁኑ ጊዜ ገበያ ላይ የሚገኙ በርካታ የነጠብጣብ ማጥፊያ ክሬሞች (spot removal creams) አላስፈላጊ የጎንዮሽ ጉዳቶች የሚያስከትሉ ሲሆን አልፎ ተርፎም ለካንሰር ሊዳርጉ ይችላሉ።
​ስለሆነም DXN ሙሉ በሙሉ ከተፈጥሮ የሻይ ዛፍ (Tea Tree) እና አልወቬራ (Aloe Vera) የተቀመመውን Tea Tree Cream ይዞላችሁ ቀርቧል። ይህ ክሬም ያለምንም የጎንዮሽ ጉዳት ጥቁር ነጠብጣቦችን ለማጥፋት ወደር የሌለው ጥቅም ይሰጣል። ስለ ምርቱ ውጤታማነት በሺዎች የሚቆጠሩ የምስክርነት ቪዲዮዎችን በ Google እና በ YouTube ላይ ማግኘት ይችላሉ።
​የምርቱ ዋና ዋና ጥቅሞች፦
​የቡናማ/ጥቁር ነጠብጣቦችንና ነጠብጣብ ነቀፋዎችን ያጠፋል
​ከወሊድ በኋላ በሆድ ላይ የሚቀሩ የቆዳ መሸብሸብና ሰንጠረዦችን ያጠፋል
​በሰውነት ላይ የሚታዩ የማንኛውም አይነት የቆዳ መሸብሸብና መለጠጥ ምልክቶችን ያርማል
​የብጉር ማደሪያዎችንና የቀሩ የብጉር ጠባሳዎችን ያጠፋል
​የቀጠነና የተጎዳን ቆዳ ተመልሶ እንዲያገግም (Repair) ያደርጋል
​ቆዳን እርጥበት በመስጠት ያለሰልሳል (Moisturize)
​የተለያዩ የቆዳ ችግሮችን ያስወግዳል
​የብጉር (Acne) ችግርን ያቃልላል
​የቆዳ ቀዳዳዎችን (Pores) በማጥበብ ቆዳን ያጠብቃል
​የቆዳ ሽብሸባንና የእርጅና ምልክቶችን ይከላከላል
​ለቆዳ የሚያስፈልጉ የቪታሚን እጥረቶችን ይሞላል+251940195887

DXN Pearl Powder (የእንቁ ዱቄት) ከተፈጥሮ ዕንቁ በጥሩ ሁኔታ ተፈጭቶ የተዘጋጀ፣ ለአካላትና ለቆዳ ጤና ከፍተኛ ጥቅም ያለው ተፈጥሯዊ ምርት ነው። ዋና ዋና ጥቅሞቹ እንደሚከተለው በ...
20/08/2026

DXN Pearl Powder (የእንቁ ዱቄት) ከተፈጥሮ ዕንቁ በጥሩ ሁኔታ ተፈጭቶ የተዘጋጀ፣ ለአካላትና ለቆዳ ጤና ከፍተኛ ጥቅም ያለው ተፈጥሯዊ ምርት ነው። ዋና ዋና ጥቅሞቹ እንደሚከተለው በጥቅሉ ቀርበዋል፡
​ለቆዳ ውበትና ጤና
​የቆዳ ብሩህነትና ጥራት፡ የቆዳን ቀለም እኩል ያደርጋል፣ የጠቆሩ ቦታዎችን ያጠራል፣ ተፈጥሯዊ ብሩህነትም ይሰጣል።
​የእርጅና ምልክቶችን መቀነስ፡ የኮላጅን (Collagen) ምርትን በማፋጠን የቆዳ መጨማደድንና መስመሮችን ይከላከላል።
​የቆዳ መቆጣትን ማስታገስ፡ ማቀዝቀዝ፣ መቅላትንና የብጉር ማደሪያዎችን የማከም ተፈጥሯዊ ባህሪ አለው።
​ለአጠቃላይ የሰውነት ጤና
​የካልሲየም ምንጭ፡ በካልሲየም የበለፀገ በመሆኑ የአጥንትን፣ የጥርስንና የጥፍርን ጥንካሬ ይደግፋል።
​አእምሮን ማረጋጋትና እንቅልፍ፡ አእምሮን የማረጋጋት፣ ጭንቀትን የመቀነስና ጥሩ እንቅልፍ የመስጠት አቅም አለው።
​ሰውነትን ማጽዳት (Antioxidant)፡ በውስጡ ባሉ አሚኖ አሲዶችና ሚኔራሎች አማካኝነት ህዋሳትን በመጠበቅ ሰውነትን ያነጻል።
​እንዴት ጥቅም ላይ ይውላል?
​በመጠጥ: በጥቂቱ (በአንድ ማንኪያ ጫፍ) በውሃ፣ በሻይ ወይም በጁስ በጥብጦ በመጠጣት።
​ለፊት ማስክ (Mask): ከማር፣ ከእርጎ ወይም ከአሎቬራ ጄል ጋር በመቀላቀል ፊት ላይ በመቀባት።+251940195887

የዲኤክስኤን ሻምፖ በጋኖደርማ እና በቫይታሚን ቢ5 የበለፀገ ስለሆነ ፀጉራችን ጤነኛ፣ለሰላሳ እና አንፀባራቂ ያደርገዋል። ለሁሉም አይነት ፀጉር ተስማሚ ነው።ምንም አይነት ኬሚካል የሌለው 100...
30/07/2026

የዲኤክስኤን ሻምፖ በጋኖደርማ እና በቫይታሚን ቢ5 የበለፀገ ስለሆነ ፀጉራችን ጤነኛ፣ለሰላሳ እና አንፀባራቂ ያደርገዋል። ለሁሉም አይነት ፀጉር ተስማሚ ነው።ምንም አይነት ኬሚካል የሌለው 100% የተፈጥሮ ምርት።
ይህንን ሻምፖ ቢጠቀሙ ከዚህ በታች ያሉትን ጥቅሞች ያገኛሉ።
1. የፀጉራችን ስር ጠንካራ ያደርጋል።
2. ፀጉራችን እንዲወፍር ያደርጋል።
3. የተፈጥሮ የፀጉር ውበትን ይመልሳል።
4. ለፎሮፎር ፍቱን መፍትሄ ነው።
5. ፀጉራችን እንዳይነቀልና ጠንካራ ያደርጋል።

👉ጋኖዚ ሻምፖ ገርና ገር የሆነ እንዲሁም ፀጉሩን ጤናማ ፣
ለስላሳ እና አንፀባራቂ ያደርገዋል ፣
እንዲሁም ማሳከክን ያስወግዳል ፣
ባክቴሪያን ይገድላል ፣
ድሩፍትን ያስወግዳል ፣
የራስ ቅሉን የተፈጥሮ ዘይቶች ይጠብቃል ፣
ያድሳል እና ያድሳል ፣
የፀጉር መርገፍን ይከላከላል ፣
ጭንቅላት ላይ ቁስለት ያሶግዳል፣
መላጣነትን ይከላከላል እንዲሁም የፀጉር ብዛትን ይጨምራል ፡፡
ይጠቀሙት በራሶ ላይ አስገራሚ ለውጥ ይመልከቱ ።

ታዲያ እነዚህን ጥቅሞች ለማግኘት ፀጉራችንን ታጥበን 10–15 ደቂቃ ፀጉራችን ላይ ማቆየት አለ+251940195887

AVAILABLE ON HAND!What is Ganocelium Mushroom (GL)DXN GL is derived from 18 day old mycelium of ganoderma👉the main nutri...
30/07/2026

AVAILABLE ON HAND!
What is Ganocelium Mushroom (GL)
DXN GL is derived from 18 day old mycelium of ganoderma
👉the main nutrients in GL are
♻polysaccharides
♻organic germanium
♻Enzyme beneficial for the stomach
♻A whole spectrum of Vitamins
♻A whole spectrum of minerals

Health benefit of Ganocelium

👉content of polysaccharide & organic germanium in Ganocelium is 4x more than of Ganoderma
👉GL is oxygen supplier
👉enhances immune system
👉it's brain tonic
👉eliminates water soluble toxins
👉regenerate cell functions
👉it has anti-cancer activities
👉the polysaccharides glucagon-D6 rebuilds bone-marrow
👉reduces sugar level & revives pancreatic functions
👉the wide spectrum of enzymes in GL enhances gastrointestinal functions
👉normalize body functions
👉It balances blood Sugar of +251940195887

DXN Gano Massage Oilየጀርባ ፣ የወገብ ፣የእግር  የጡንቻና የመገጣጠሚያ ህመም አለብዎት?-እንግዲያውስ Gano Massage Oil የመታሻ Oil ይዘንልዎት መጥተናል-በእድሜ መግፋት...
30/07/2026

DXN Gano Massage Oil

የጀርባ ፣ የወገብ ፣የእግር የጡንቻና የመገጣጠሚያ ህመም አለብዎት?
-እንግዲያውስ Gano Massage Oil የመታሻ Oil ይዘንልዎት መጥተናል
-በእድሜ መግፋት ለሚመጡ ችግሮች ፍቱን መፍትሄ የሆነ
-የብርድ ችግር ላለባቸው አስፈላጊ
-የህመም ስሜትን የሚያጠፋ
ሙሉ ለሙሉ ከተፈጥሮ ግብአት (ከቀይ እንጉዳይ የእፅዋት ሁሉ ንጉስ እና ከፓልም ኦይል ፣ ቫይታሚን A , E የበለፀገ የተመረተ
በተጨማሪ ደግሞ ለፀጉር እድገት ፣ ፊት እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው።
👶 ለህፃናት ልጆቻችን ለ ሰውነታቸው መታሻ እንዲሁም እንደ ቅባትነት መጠቀም እንችላለን ምክንያቱም በውስጡ ቀይ እንጉዳይ ስላለው ።

😍😍 የተኖረ ህልም፤ ህይዎት😍😍

ለተጨማሪ መረጃ+251940195887

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when mame mushroom posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share