05/09/2026
በፔዲ -ኬር የህፃናትና የህፃናት ቀዶ-ህክምና ማዕከል ከምንሰጣቸዉ ህክምናዎች የህፃናት የደምና ተያያዥ ህመሞች እንዲሁም የህፃናት ካንሰር ህክምና አንዱ ነዉ።
በፔዲ-ኬር የህፃናት ህክምና ማዕከል የህፃናት የካንሰር ህክምና በሐኪሞች የመማክርት ጉባዔ (multidisciplinary Treatment) የሚሰጥ የህክምና ዘርፍ ነዉ።
የተለመዱ የህፃናት የካንሰር አይነቶች
1. የደም ካንሰር (Leukemia)
2. የንፍፊት ካንሰር (Lymphoma)
3. የጭንቅላትና የህብለሰረሰር ዕጢ (Brain and Spinal Cord Tumors)
4. ኒዮሮብላስቶማ (Neuroblastoma)
5. የኪላሊት ካንሰር (Wilms Tumor)
6. የለስላሳ ህብረህዋስ ካንሰር (Soft tissue Sarcoma)
7. የአጥንት ካንሰር (Bone cancers)
8.ከዘር ፍሬ የሚነሱ ካንሰር (Germ cell tumors)
9. የህፃናት የጉበት ካንሰር (Hepatoblastoma)
እና ሌሎችም.......
በህፃናት የደምና የካንሰር ሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪሞች መታከም ና መዳን የሚችሉ ናቸዉ።
ዶ/ር ጋሻዉ አረጋ የህፃናት ስፔሻሊስት ሐኪም ፣ የህፃናት የደምና የካንሰር ሰብ-ስፔሻላስት ሐኪም ሲሆኑ በፔዲ-ኬር ማክሰኞ ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ ይገኛሉ።
📞 ለበለጠ መረጃ ወይም ቀጠሮ ለመያዝ 0978213403/ 0978176504
📍 አድራሻ፡- ለቡ መብራት ሃይል ወደ ላፍቶ ቪዉ በሚወስደው መንገድ ሠነዶች ማረጋገጫ ቢሮ አጠገብ
አስተማማኝ እጆች ለለጋ ህይወቶች !
Telegram | TikTok | Facebook | Instagram