Fagita Health center

Fagita Health center Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fagita Health center, Medical and health, Awi, Adis K'idame.

24/07/2025
የፉግታ ክላስተር የ2⃣0⃣1⃣7⃣ በጀት ዓመት ዓመታዊ የስራ ግምገማና የ2⃣0⃣1⃣8⃣ በጀት ዓመት ዕቅድ ትዉዉቅ አካሄደ። # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # ዛ...
24/07/2025

የፉግታ ክላስተር የ2⃣0⃣1⃣7⃣ በጀት ዓመት ዓመታዊ የስራ ግምገማና የ2⃣0⃣1⃣8⃣ በጀት ዓመት ዕቅድ ትዉዉቅ አካሄደ። # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # # ዛሬ ሐምሌ 17/2017 በፉግታ ክላስተር ሁሉም የክላስራችን ባለሙያዎች ፣የወረዳ ደጋፊ ባለሙያዎችና ከሁሉም ቀበሌዎች ከማህበረሰቡ ተወክለዉ የመጡ ተሳታዊዎች በተገኙበት የተካሄደ ሲሆን የ2017 ስራ አፈፃፀምና የ2018 ዓ/ም ህቅድ ትዉዉቅ ተካሂዶል።በዚህም ከማ/ሰቡ ተወክለዉ የመጡ ግለሠቦች በተቋሙ አገልግሎት እጅጉን ደስተኛ መሆናቸዉና 2017 በጀት ዓመት ላይ ተቋሙ በፈፀመዉ አፈፃፀም እጅጉን መደሰታቸዉን ተናግረዋል።በተያያዘም የክላስተሩ ባለሙያዎች የተሰጠን ህዉቅና በቀጣይ በጀት ዓመት የተሻለ እንድንፈፅምና በዞን ደረጀ ዉጤት እንድናመጣ የሚያነሳሳ በመሆኑ ጥሩ የስራ ሞራል ሰንቀናል በማለት ገልፀዋል በመጨረሻዉም በ2017 በጀት ዓመት የተሻለ ለፈፀዉ ቀበሌዎች፣ኬዝቲሞችና ኮከብ ሰራቷኞች በተጋባዝ እንግዶች የምስጋናና ሽልማት ፕርግራም ተካሂዶል።
፡ ፔጁን ፎሎ ያድርጉ

16/07/2025

ከሀምሌ 6-7/2017 ዓ/ም በተካሄደዉ የአዊ ብ/አስ/ዞን ጤና መምሪያ አመታዊ የስራ ግምገማና የ2018 ዕቅድ ትዉዉቅ መድረክ ተቆማችን በዞናችን ከሚገኙ 49 /አርባ ዘጠኝ/ ጤና ጣቢያዎች 10ኛ እንዲሁም ወረዳችን ካሉ 7 ጤና ጣቢያዎች 2ኛ በመዉጣት አጠናቆል።
ለዚህም ስኬት እንድንበቃ የድርሻቹን ለተወጣቹ አካላት በተለይም
1ኛ አጠቃላይ ለፉግታ ጤና አ/ጣቢያ ሰራተኞች በሙሉ
2ኛ ለፉ/ለ/ወ/ጤ/ጽ/ቤት
3ኛ ለወረዳችን ሴክተር መስሪያ ቤቶች
4ኛ ለአጋር ድርጅቶች በሙሉ
በተቋሙ ስም ❤️ ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን።

Address

Awi
Adis K'idame

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fagita Health center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share