Efoyta Medium Clinic - Chencha

Efoyta Medium Clinic - Chencha Sharing is caring!

01/05/2025
01/05/2025

ማዬት ማመን ነው

Available investigations at Efoyta Medium Clinic1. CBC2. RFT( Creatinine and urea)3. LFT(GPT,GOT, ALP, BILIRUBIN)4. Tota...
29/04/2025

Available investigations at Efoyta Medium Clinic
1. CBC
2. RFT( Creatinine and urea)
3. LFT(GPT,GOT, ALP, BILIRUBIN)
4. Total cholesterol, HDL, LDL, TG
5. CRP, ESR, A*O titer,
6. RBS, FBS, HGA1c
7. Infertility work up(LH,FSH,PRL)
7. Serum beta HCG
8. cardiac biomarkers
9. PSA
10..URIC ACID, RF
11. TSH, T3 , T4
12. VIRAL MARKERS(HBSAG, HCA)
13. H. pylori stool antigen
14. ECG

 #ተጨማሪ መልካም ዜና ከእፎይታ መካከለኛ ክሊኒክ ነገ ሰኞ ጀምሮ ዘወትር ከጧቱ 5:00- 6:30 እና ከቀኑ 9:00_ከምሽቱ 1:30 በክሊኒካችን ማንኛውንም የአዋቂ ድንገተኛ, የአዋቂ ተመላላ...
30/03/2025

#ተጨማሪ መልካም ዜና ከእፎይታ መካከለኛ ክሊኒክ
ነገ ሰኞ ጀምሮ ዘወትር ከጧቱ 5:00- 6:30 እና ከቀኑ 9:00_ከምሽቱ 1:30 በክሊኒካችን ማንኛውንም የአዋቂ ድንገተኛ, የአዋቂ ተመላላሽ እና እንዲሁም ማንኛውንም የውስጥ ደዌ ሕክምና እና ክትትል(ማለትም የስኳር, የደም ግፊት, የልብ, የኩላሊት, የጉበት እና ስትሮክ) በውስጥ ደዌ ስፐሺያሊስት ሐኪም በሆኑት በዶ/ር ማሌ ማኑካ እንደሚሰጥ ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው::
# እፎይታ መካከለኛ ክሊኒክ

Eid Mubarak!!- Efoyta Medium Clinic-Chencha
30/03/2025

Eid Mubarak!!- Efoyta Medium Clinic-Chencha

በአዲሱ መስሪያ ቦታችን ማለትም በጆቢኖ ህንፃ ስር በይፋ ስራ መጀመራችንን ስናበስር በደስታ ነው:: በስፐሺያሊስት ሐኪሞቻችንና በተሟላ ላቦራቶሪያችን አገልግሎት ያግኙ::         #እፎይታ...
29/03/2025

በአዲሱ መስሪያ ቦታችን ማለትም በጆቢኖ ህንፃ ስር በይፋ ስራ መጀመራችንን ስናበስር በደስታ ነው:: በስፐሺያሊስት ሐኪሞቻችንና በተሟላ ላቦራቶሪያችን አገልግሎት ያግኙ::
#እፎይታ መካከለኛ ክሊኒክ- ጨንቻ

Address

Arba Minch/Noc Site
Ch'ench'a

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Efoyta Medium Clinic - Chencha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Efoyta Medium Clinic - Chencha:

Share