06/01/2026
🎤አጁታዎች ነን‼️
🤲🤲መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን፣አደረሳችሁ ይሎታል አጁታ መካከለኛ ክሊኒክ _አረካ ‼️
➕በዓሉ የሰላምና የፍቅር ፣በዓል እንድሆን ከወድህ መልካም ምኞቱን እየገለፀ ያለው አጁታ መካከለኛ ክሊኒክ_ አረካ፣
👉 አይበለው እና ማንኛውም ዓይነት እክል እርስዎን ወይም ወዳጅዎን እንዲሁም የቤተሰብዎን አባል ካጋጠምዎት ከሆነ እኖሆ
✅የ24 የላቦራቶር ምርመራዎችን
✅ የድንገተኛ ህክምና ጨምሮ ለሎች በርካታ ምርመራዎችን በህክምና ዶክተሮች ከልዩ እንክብካቤ ጋር የጤና እክሎን ለማከም ዝግጁ መሆናችንን ልንገልፅ ከወዲሁ እንወዳለን።
🍱መልካም በዓል ይሁንላችሁ‼️
ይምጡ፣ይጎብኙን፥ ይደውሉ ፥ያማክሩን‼️
አድራሻችን፦ አረካ ከተማ ወጣቶች መዝናኛ ማዕከል ፍት-ለፍት ሞቶሎም ሆቴል ጎን እንገኛለን
ስልክ ቁጥር :📞
+251949251686
+251916713876
+251931372532
ይደውሉልን!
🎤 አጁታዎች ነን‼️
💉 ቅድምያ _ እንሰጣለን