12/02/2026
አስቸኳይ የፍለጋ ጥሪ፦ በደሴ ከተማ የጠፉ ታዳጊዎችን አፋልጉን!
የካቲት 5/2018 ዓ.ም በደሴ ከተማ "ሮቢት አቡኑ ግቢ" አካባቢ የሚኖሩ ሁለት ታዳጊዎች ትላንት ረፋድ ላይ ወደ ትምህርት ቤት እንደወጡ እስካሁን አልተመለሱም።
ቤተሰቦቻቸው በከፍተኛ ጭንቀት ላይ የሚገኙ ሲሆን፣ መላው የከተማው ነዋሪና የሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚዎች ድጋፍ እንዲያደርጉላቸው ተማጽነዋል።
* ስም፦ ዳዊት ስጦት ተስፋየ እና ሃሌ ሉያ
* ዕድሜ፦ 15 እና 16 ዓመት
* የመጥፋት ሁኔታ፦ ትላንት ጠዋት ወደ መምህር አካለ ወልድ ትምህርት ቤት ተጠራርተው ከወጡ በኋላ ድምጻቸው ጠፍቷል።
ቤተሰቦቻቸው መረጃ ለሰጠ ውለታቸውን እንደሚከፍሉ ገልጸው፤ ያየ ወይም ያለበትን የሚያውቅ ደግነት እንዲያደርግላቸው በፈጣሪ ስም ይጠይቃሉ።
ስልክ 1: 0924313661 (ታደሰ ማሞ)
ስልክ 2: 0921275364
ለወላጆቻቸው ትልቅ እርዳታ ለማድረግ፦
ይህንን መረጃ Share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ።
የእርስዎ አንድ ሼር ልጆቹን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ለመቀላቀል ትልቅ ተስፋ ሊሆን ይችላል።
Via ቤተሰብ
ከጉርሻ ገፅ የተወሰደ።
🌴🌴🌴