Bati Woreda Health Office Page

  • Home
  • Bati Woreda Health Office Page

Bati Woreda Health Office Page Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bati Woreda Health Office Page, Medical and health, .

በባቲ ወረዳ አስተዳዳር የባቲ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት  ከ18/3/2018 ጀምሮ ለሚካሄደው  የሚኒ ካቻፕ ዘመቻ እና በወቅታዊው የማልበርግ ቨ ይረስ እንዲሁም ስለ communtiy based s...
26/11/2025

በባቲ ወረዳ አስተዳዳር የባቲ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ከ18/3/2018 ጀምሮ ለሚካሄደው የሚኒ ካቻፕ ዘመቻ እና በወቅታዊው የማልበርግ ቨ ይረስ እንዲሁም ስለ communtiy based survillance ለጤና ጣቢያ ኃላፊዎች ፣ለኢፒያ ፎካሎች
ለፌም ፎካል፣ ፣ለጤና ኤክስቴሽንና ለወረዳ ኦፌሰሮች እና ለባለድርሻ አካላት ኦሬቴሽንና ስልጠና ሰጠ።

ህዳር 17/3/2018

በኦሮሞ ዞን በባቲ ወረዳ አስተዳዳር የባቲ ወረዳ የጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ከ18/3/2018 ጀምሮ ለሚካሄደው የሚኒ ካቻፕ ዘመቻ እና በወቅታዊው የማልበርግ ቨ ይረስ እንዲሁም ስለ communtiy based survillance ለኢፒያ ፎካሎች፣ለፌም ፎካል ፣ለጤና ኤክስቴሽንና ለወረዳ ኦፌሰሮች እና ለባለድርሻ አካላት በተገኙበት ኦሬቴሽንና ስልጠና ተሰቷል።

በስልጠና መድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጽ/ቤቱ ተወካይ ኃላፊ አቶ ሁሴን አብዱ እንደተናገሩት የሚኒ ካቻፕ ዘመቻ በታቀደለት ጊዜ ውስጥ እንዲጠናቀቅና ክትባት መውሰድ ያለበት አካላት በተገቢው መንገድ እንዲወስዱ ስልጠናውን በትኩረት መከታተል ይገባል ብለዋል።

አቶ ሁሴን አብዱ አክለው እንደገለጹትም የማልበርግ ቫይረስ በሽታ በሀገራችን ተከሰቶ የሰው ልጅ ሕይዎት የቀጠፈ ሲሆን እኛም የጤና ባለሙያዎች እንደወረዳችን አስፈለጊውን ጥንቃቄ በማድረግ እና ለማህበረሰባችን ስለበሽታው የግንዛቤ ፈጠራ ስራ መስራት ይገባል በማለት ገልጸዋል።

ዛሬ ማለትም 25/12/2017 በባቲ ወርዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በ Unicef ድገፍ የእስላፕና ሳቶ ፖን ንቅናቄ መድርክ እና በ Household ደርጃ  Model Household መመዘኛን መስፍ...
31/08/2025

ዛሬ ማለትም 25/12/2017 በባቲ ወርዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በ Unicef ድገፍ የእስላፕና ሳቶ ፖን ንቅናቄ መድርክ እና በ Household ደርጃ Model Household መመዘኛን መስፍርት መነሻ በማድርግ መርጃ ተሰብስቦ በተዘጋጀው Model Kebele መመዘኛ Excel Database አስገብተን ቀበሌውን በ
1.Model HH
2.Improve Latrine
3.Skilled Birth
4.School Health
ሊመዝን በሚችል መልኩ ንቅናቄ መድርኩ እየተሰጠ ይገኛል።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bati Woreda Health Office Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Health & Beauty Business?

Share