Ethio Health

Ethio Health Health is a state of physical, mental and social well being not merely the absenc disease or infirmit

18/12/2025

አሳዛኝ የእስር ዜና
አቶ አበረ ኢሳያስ ይባላሉ ።አማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ስማዳ ወረዳ በተስፋየ ጌታቸው መታሰቢያ ሆስፒታል ነርስ ባለሙያ ናቸው ። ትሁት ሰው አክባሪ ታታሪና ጠንካራ ሰራተኛ ናቸው ።4-4-18 ዓም በወረዳው ፖሊስ ከቤታቸው ከተቀመጡበት ታፍነው ተወስደው ታስረዋል ። ያለምንም ፍርድ 6 ቀን ሞልቷቸዋል።አሁንም እንደታሰሩ ነው ። የታሰሩበት ምክንያት 3 ወር ሙሉ ዱቲ አልተከፈለንም ይከፈለን ብለው ለሆስፒታሉ ጥያቄ ማቅረባቸውንና በተየቁት ጥያቄ በጥቆማ እንዳሳሰሩዋቸው ለጠያቂዎቻቸው ያስረዳሉ ። ወዳጀ ይህን ጨቋኝ የጤና ስርዓት ባንድ ተደራጅተህ ታግለህ መብትህን ካላስከበርክ ደክመህ የላብህን ለሰራህበት እንኳን ስትተይቅ ትታሰራለህ ።ከዚህ በላይ ጭቆና ምን ሊደርጉህ ይችላል ።አንተም ያልታሰርከው መብትህን ስላልጠየክ እንጅ በርሳቸው ቦታ ብትሆን እስር ቤት ነህ ። አሁንም የሚሰማህ ቢገኝ ድምጽ ትሆኑት ዘንድ ጥሪያችን ለሁሉም ጤና ባለሙያ እናቀርባለን ።እባካችው ድምፅ ሁኑት
https://t.me/DigitalHakim1

07/12/2025

#የውባ መድሃኒት ወስደን ከጨረስን በኋላ ያለመዳን ምክንያቶች(Malaria Treatment failure)
የውባ ህክምናው ወድቅ ሆነ ወይም አንድ ሰው የውባ መድሃኒት ወስዶ ሳይድን ሲቀር።
failure is defined as failure of anti-malarial drug to resolve fever and/or parasitaemia.
clinical purpose, consider treatment failure in a patient with malaria who was treated for malaria in the
past 28 days. Treatment failure should be confirmed parasitologically with microscopy.
failures may result from
የታዘዘውን መድሃኒት በአግባቡ ወስዶ አለመጨረስ(Poor adherence (THE MAIN CAUSE))
#ከመጠን በታች ስንወስድ( Under-dosing)
ወደላይ ሲለን ወይም ሲያስመልሰን ኪኒኑ ተመልሶ ሰለሚወጣ(Vomiting)
• #በሽታው በስህተት ሌላ ሊሆን ስለሚችል (Misdiagnosis or substandard medicines)
• #ከሌላ መድሃኒት ጋር አብረን ስንወስድ በሚመጣ ተፅሕኖ(Drug interaction)
#መድሃኒት መላመድ Drug resistance

13/09/2025

ይሕን ያቃሉ!!!
የአንድን ታማሚ በሽታ ለማወቅ በሽታኛው ከሚናገረው ታሪክና አካላዊ ምርመራ በመነሳት 80% የሚሆነውን ችግር ማዎቅ ሲቻል 20%የሚሆነው ደግሞ በላብራቶሪ እና በኢሜጅንግ ምርመራ ነው

13/09/2025

HTN=hypertention
COPD= _________???

03/08/2025

የሳምንቱ ጥያቄ
ድምጽ አልባ የሆነ ( silent killer ) በመባል የሚጠራ ገዳይ በሽታ ምን ይባላል?

_ያላት አይጥ የድመት አፍንጫ ያሸታል
01/07/2025

_ያላት አይጥ የድመት አፍንጫ ያሸታል

27/06/2025

ጤና ካለ ሁሉ ነገር አለ በሚለው ብሒል መሠራት ጤናን መማር ገንዘብ ባስገኝም ጤናን ለመጠበቅ ጉልሕ ሚና አው

24/05/2025

የሐገሬ ሁኔታ በእውኑ ያሣሥበኛል ምክንያቱም አንድ ነገር ለመሆነ የነበረውን መልካም ታሪክ በማየት እና ጥሩ ተስፋ አሻግሮ በመመልክት ሲሆን አሁን ግን ሐኪም ለመሆን መልካም ታሪክም ሆነ ተስፋ የለም
ወደፊት የጤና ሙያ አደጋ ላይ መሆኑን ልብ ልንለው ይገባል

09/05/2025

ወረኢሉ ሆስፒታል


09/05/2025
09/05/2025

Address

Dire Dawa

Telephone

+251935187231

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Health posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share