ቅድስተ ማርያም መካከለኛ ክሊኒክ St.Mary medium clinic

  • Home
  • Ethiopia
  • Durame
  • ቅድስተ ማርያም መካከለኛ ክሊኒክ St.Mary medium clinic

ቅድስተ ማርያም መካከለኛ ክሊኒክ St.Mary medium clinic providing quality health services to community

23/08/2026
➤አስደሳች ዜና ሙሉ የምርመራና የህክምና አገልግሎት ማግኘት ለምትፈልጉ በሙሉ ቅድስተ ማርያም መካከለኛ ክሊኒክ በዘመናዊ ህክምና ምርመራ ማሽኖች ሙሉ ጠቅላላ የምርመራና የህክምና አገልግሎት ለ...
25/07/2026

➤አስደሳች ዜና ሙሉ የምርመራና የህክምና አገልግሎት ማግኘት ለምትፈልጉ በሙሉ ቅድስተ ማርያም መካከለኛ ክሊኒክ በዘመናዊ ህክምና ምርመራ ማሽኖች ሙሉ ጠቅላላ የምርመራና የህክምና አገልግሎት ለመስጠት ሁሌም ዝግጁ መሆኑን የሚገለጸው እነሆ በታላቅ ደስታ ነው።

➤ቅድስተ ማርያም መካከለኛ ክሊኒክ የምንሰጣቸው ሕክምና አገልግሎቶች

☑️የውስጥ ደዌ ሕክምና
☑️ መለስተኛ ቀዶጥገነ ሕክምና
☑️የህፀነት ህክምና
☑️የወንድ ልጅ ግርዘት
☑️የአዋቂ ሠው ሕክምና
☑️የስኳር ና የደም ግፈት ምራመረና ክትትል
☑️የመገጠጠምያ ህክምና
☑️የጓሮሮ ሕመም ህክምና
☑️የኩላሊት ና ጉበት ምርመራ
☑️መኸንነት ምርመራ
☑️የማህጸንና የጽንስ ምርመራ
☑️የአባለዘር በሽታ ምርመራ
☑️የጯገራ ባክቴሪያ ምርመራ
☑️የእርግዝና ክትትል
☑️የቤተሰብ ምጣኔ ክትትል
☑️ከአንገት በላይ ምርመራ
☑️የቆደ ለይ በሽታ ምርመራ
☑️የሳንበ ምቺ ባክቴሪያ ምርመራ
☑️ቲብ ባክቴሪያ ምርመራ
☑️የኤችአይቪ ምርመራ
☑️የምክር አገልግሎት በጠቅላላ የላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎቶች እንሠጣለን

፨ በCBC መሺን ጠቅላላ የደም ምርመራ
➤በኬሚስትሪ መሺን ፧የጉበት ምርመራ ፣የኩለልት ምርመራ፣GOT;GPT; Alp: cholesterol, Uric Acid ምርመራ
በሆርሞን መሺ ፣ታይሮድ ወይም እንቂርት ምርመራ፣ T4,T3 ,LH, TSh,Fsh, Bet HCG
Hemoglobin A1c አጠቃላይ የሦስት ወር የስኳር ምርመራና የህክምና አገልገሎት እንሰጣለን።

☑️ማሳሰቢያ
➤ለአቂመ ደካሞች፣ ለጎዳና ተዳዳሪዎች ለወላጅ አጥ ልጆች ነጸ ሕክምና ➤አገልግሎት ይሠጣል ትክክለኛ ማስረጃ ከቀበሌ ና ከቤተክርስቲያን ይዞ ስመጡ
➤ወደ ሕክምና ማዕከሎችን ለመታከም መምጣት ለማይችሉ ቤት ለቤት ሕክምና አገለግሎት እንሠጣለን
➤መታ ለድንገተኛ ህሙማን ወይንም ተከምዎች የትራንስፖርት አገልገሎት የተመቸቸ ነው
➤በታቆመችን Abortion ውርጅያ ወይንም ጽንስ ማስወረድ ፈጽሞ የተከለከለ ነው።
ጥረት ያለ ሕክምና መስጠት ነው መለያችን!

➤አድራሻችን ከዱራሜ ወዴ አለባ በምወስደው መንገድ እንደሉ መለያ ስሙ አምቦ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ማዕከላዊ እትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አለፍ እንደሉ የገኙናል።

📢ለበለጠ መረጃ ስልክ 📞0919038570
ለይ ይደውሉልን ይላል

📢ቅድስተ ማርያም መካከለኛ ክሊኒክ ዱራሜ

📢ጋዜጠኛ ወልዴ ነኝ :-ምርትና አገልገሎቶን ያስተዋወቁ ።

@
25/07/2026

@

Address

Durame

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቅድስተ ማርያም መካከለኛ ክሊኒክ St.Mary medium clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share