11/08/2026
________🩸 የስኳር በሽታን በጊዜ ይለዩ!______
የሚከተሉት ምልክቶች ካሉዎት የስኳር መጠንዎን ይመርመሩ፦
💧 ከመጠን ያለፈ ቶሎ ቶሎ መጠማት
🚽 ቶሎ ቶሎ መሽናት
⚖️ ያለምክንያት ክብደት መቀነስ
😴 ከመጠን በላይ ድካም
👁️ የዓይን እይታ መደብዘዝ
🩹 ቁስል በዝግታ መዳን
___እንዴት መከላከል ይቻላል?
🥗 ጤናማ ምግብ ይመገቡ
🏃 በየጊዜው እንቅስቃሴ ያድርጉ
⚖️ ጤናማ ክብደት ይጠብቁ
🚭 ሲጋራን ያስወግዱ
🩺 የደም ስኳርዎን በየጊዜው ይመርምሩ
በጊዜ መመርመር የስኳር በሽታ የሚያመጣውን ችግር ይቀንሳል።