Gubre Health Centre

Gubre Health Centre Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gubre Health Centre, Medical and health, Gubre.

25/07/2026
በጉብሬ ጤና ጣበያ ስር የሚገኙ ቀበሌዎች ህብረተሰብ ላይ የተመሰረተ የጤና ስልጠና (Community-Based Training / CBT) በማለት የሚጠራው የጤና ስልጠና በቀበሌ ደረጃ እየተሰጠ ...
25/07/2026

በጉብሬ ጤና ጣበያ ስር የሚገኙ ቀበሌዎች ህብረተሰብ ላይ የተመሰረተ የጤና ስልጠና (Community-Based Training / CBT) በማለት የሚጠራው የጤና ስልጠና በቀበሌ ደረጃ እየተሰጠ ይገኛል በርግጥ እሄን የ52 ሰዓት ስልጠና መሰጠቱ ያለውን ጥቅም በግልጽና በአጭሩ ይህ ዓይነቱ ስልጠና በተለይ በቀበሌ ደረጃ ላሉ የጤና ልማት ስራዊት መሪዎችና ለህብረተሰብ ተወካዮች የሚሰጥ ሲሆን፣ ዋና ጥቅሞቹም የሚከተሉት ናቸው፦

1. የጤና አገልግሎት ተደራሻነትን እና ጥራትን ማሻሻል ፦
በቀበሌ ደረጃ የሚሰሩ የጤና ባለሙያዎችና ፈቃደኛ ሰራተኞች በበሽታዎች መከላከል፣ በእናቶችና ህጻናት ጤና፣ እንዲሁም በድንገተኛ የመጀመሪያ እርዳታ ላይ ያላቸውን እውቀትና ተግባራዊ ክህሎት ያሳድጋሉ
ህብረተሰቡ በየአካባቢው ለሚገኙ የጤና ክህሎች ወደ ጤና ተቋም ሳያስፈልግ በቀበሌው ደረጃ ፈጣንና ትክክለኛ የጤና ምክርና ገዢ ያገኛል።
የህብረተሰቡ በጤናው ላይ ባለቤትነት መሆን (Community Ownership)
ግንዛቤ ማጠናከር፦ ስልጠናው ለህብረተሰቡ የጤና ፕሮጀክቶች፣ ለጽህና እና ለታላላፊ ሽታዎች መከላከያ እንዲረዳ ያደርጋል።
እርስ በርስ መማር፦ ህብረተሰቡ የጤና ልማት ስራዊት እውቀታቸውን ለህብረተሰቡ በቀበሌው ውስጥ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ እንዲሰጥ ያደርጋል።

2. የጤና ረቂቅ አያያዝና ሪፖርት አቅርቦትን ማደስ
ትክክለኛ መረጃ፦ በቀበሌ ደረጃ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን፣ የወረርሽኝ ምልክቶችንና የክትባት ሽፋኖችን በትክክል መዝጋት ለጤና ተቋም በወቅቱ ሪፖርት ማድረግ አቅምን ይፈጥራል።
በመረጃ መመራት፦ ጤና ተቋሙ ከቀበሌዎች የሚመጣውን አስተማማኝ መረጃ በመጠቀም የትኛውን የጤና ችግር ማስቀደም እንዳለበት ውሳኔ ለመስጠት ይረዳል።

3. ጤና ተቋም እና ቀበሌ መካከለኛውን ትስስር (Linkage) ማጠናከር
ጠንካራ ሪፖርት ስርዓት፦ በቀበሌ ደረጃ ሊያዩ የማይችሉ የጤና ጉዳዮች (ለምሳሌ የእናቶች ምሥጢር የተደጋጋሚ ወረርሽኝና በስርዓቱ ወደ ጤና ተቋም ሪፖርት እንዲቀላጥፋል🙏🙏🙏🙏🙏ኤዋን👉👉👉

 # ሞዴል ቀበሌ ምርቃት ፕሮግራም
21/06/2026

# ሞዴል ቀበሌ ምርቃት ፕሮግራም

ማነው የጤና ባለሙያ ንቁ የምርጫ ተሳትፎ የለውም ያለው ይህው ከጉብሬ
21/04/2026

ማነው የጤና ባለሙያ ንቁ የምርጫ ተሳትፎ የለውም ያለው ይህው ከጉብሬ

ጉብሬ ጤና ጣበያ ከሚሰሩ በርካታ ስራዎች ጎን ለጎን በተወሰነ መልኩ የጓሮ አትክልት ሰርቶ ማሳያ
07/04/2026

ጉብሬ ጤና ጣበያ ከሚሰሩ በርካታ ስራዎች ጎን ለጎን በተወሰነ መልኩ የጓሮ አትክልት ሰርቶ ማሳያ

20/03/2026

Address

Gubre

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gubre Health Centre posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share