fami

fami ኩሩ የኢትዮጵያ ልጅ 🇪🇹🇪🇹

  ✌️
07/06/2026

✌️

07/06/2026

አዲሱ ትውልድ...

The Night time Charm of Harar
07/06/2026

The Night time Charm of Harar

𝐇𝐚𝐫𝐚𝐫 𝐚𝐭 𝐧𝐢𝐠𝐡𝐭 𝐭𝐢𝐦𝐞 Visit Harar  Come Harar city of peace
07/06/2026

𝐇𝐚𝐫𝐚𝐫 𝐚𝐭 𝐧𝐢𝐠𝐡𝐭 𝐭𝐢𝐦𝐞
Visit Harar
Come Harar city of peace

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር Ordin Bedri  የዘመናችን ድንቅና አንፀባራቂ ወጣት መሪ ናቸው። በግልጸኝነታቸውና በተግባር ወዳድነታቸው ለብዙዎች ተምሳሌት ናቸው ። 💡
03/06/2026

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር Ordin Bedri የዘመናችን ድንቅና አንፀባራቂ ወጣት መሪ ናቸው። በግልጸኝነታቸውና በተግባር ወዳድነታቸው ለብዙዎች ተምሳሌት ናቸው ። 💡

03/06/2026

ይደመጥ 👂

እመርጠዋለሁ የሚል 1 ቁጥር ይፃፍ ✍️የምርጫ ምልክት 🌾🌾🌾Prosperity Party - ብልፅግና   👍🏻👍🏻👍🏻❤️      ゚viralシ    ゚      ゚viralfbreelsfypシ゚viral
27/05/2026

እመርጠዋለሁ የሚል 1 ቁጥር ይፃፍ ✍️

የምርጫ ምልክት 🌾🌾🌾
Prosperity Party - ብልፅግና
👍🏻👍🏻👍🏻❤️



゚viralシ



゚viralfbreelsfypシ゚viral

"በፈገግታ የታጀበ መሪ!!"👉ይህ የፊት ብሩህነት የክልላችን ሰላም፣ የአንድነታችን ጥንካሬ እና የነገው ብሩህ ተስፋችን ነፀብራቅ ነው!!👉ክቡር ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ክልላችንን ወደ ...
27/05/2026

"በፈገግታ የታጀበ መሪ!!"

👉ይህ የፊት ብሩህነት የክልላችን ሰላም፣ የአንድነታችን ጥንካሬ እና የነገው ብሩህ ተስፋችን ነፀብራቅ ነው!!

👉ክቡር ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ክልላችንን ወደ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ እያሸጋገሩ ያሉ፣ በስራቸው የሚመሰገኑና በራዕያቸው የሚከበሩ ታላቅ መሪ ናቸው።

👉አመራር ማለት ህዝብን በቅርበት ማዳመጥ እና በቅንነት ማገልገል መሆኑን በተግባር እያሳዩን ይገኛሉ። በሳቸው የአመራርነት ዘመን ክልላችን የቱሪዝም መናገሻነቷን እና የሰላም ደሴት ተምሳሌትነቷን ዳግም እያደሰች ትገኛለች።

👉የእርስዎ ቁርጠኝነት ለሁላችንም ኩራት ነው!! የጀመሩት የልማትና የሰላም ጉዞ ከዳር እንዲደርስ ሁሌም ከጎንዎ ነን! በርቱልን የኛ ኩራት!

"እውነተኛ አመራር የሚመነጨው ከልብ ነው፤ እውነተኛ አገልግሎትም የሚገለጸው በተግባርና በብሩህ ፈገግታ ነው!!"

"ብርሃናማ ፊት - ለብሩህ ነገ!"

#ሀረር #ሀረሪ Ordin Bedri

Address

Ethiopian
Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when fami posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share