Liyana Healthcare PLC, Ethiopia /Yanet Medicals and Pharmaceuticals/

Liyana Healthcare PLC, Ethiopia /Yanet Medicals and Pharmaceuticals/ Liyana Healthcare PLC. is an integrated health care company from Hawassa & Addis Ababa, Ethiopia.

LHC’s mission is to: improve health through holistic and specialized care, ensure a robust supply chain of health care products and medical technologies, avail targeted medical education, and expand knowledge through research and consultancy. Within the framework of its mission and core values of compassionate excellence, innovation, integration, partnership, value for money, learning, and continu

ous improvement, LHC has the vision to become a leading and globally visible integrated health care solutions company in the horn of Africa by 2025. It aspires to be the center of excellence and a leading health care enterprise in delivering quadruple functions of advanced medical care, medical supplies chain management, medical education; and research & consultancy.

25/12/2025

🤰 Choice (የእርግዝና መከላከያ መድኃኒትን) በአግባቡ አለመውሰድ እርግዝናን ሊያስከስት እንደሚችል ታውቂያለሽ? 😱

🤔 በተጨማሪስ ስለ Choice የእርግዝና መከላከያ ያለውን ጥቅምና ጉዳቶችስ ታውቂ ኖሯል?

ያኔት ሆስፒታሎች
ትክክለኛ ምርጫ
ለተሻለ ጤና!

ያኔት ሆስፒታል ቁጥር 3 ( #3)

📞09 37 55 78 78
📞9403

አድራሻ:-ሀዋሳ ታቦር ሴራሚክ ፊት ለፊት




#ሊያናሄልዝኬር


!

🔺 ከቀላል የአንገት በላይ ህክምና -እስከ ውስብስብ የአንገት በላይ ቀዶ ህክምና 😲👌🩺 በያኔት የውስጥ ደዌ ህክምና ከሚሰጡ ዘርፈ ብዙ ህክምናዎች አንዱ የአንገት በላይ ህክምና አንዱ ሲሆን ከ...
22/12/2025

🔺 ከቀላል የአንገት በላይ ህክምና -እስከ ውስብስብ የአንገት በላይ ቀዶ ህክምና 😲👌

🩺 በያኔት የውስጥ ደዌ ህክምና ከሚሰጡ ዘርፈ ብዙ ህክምናዎች አንዱ የአንገት በላይ ህክምና አንዱ ሲሆን ከቀላል የአንገት በላይ ችግሮች ህክምና እስከ ውስብስብ ቀዶ ህክምናዎች ድረስ በጥራት ይሰጣሉ!

🩺 ህክምናው ችግሮቹን ከመለየት አንስቶ ፣ በመድሀኒት ማከምን ጨምሮ እስከ ቀዶ ህክምና ድረስ እጅግ ዘመናዊ በሆኑ መሳሪያዎች መሰጠቱ ልዩ ያደርገዋል!

🩺 ለዚህም በቅርቡ ያስገባነውን Flexible ላሪንጆስኮፒ የህክምና መሳሪያን ጨምሮ እጅግ ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎች በማዕከላችን ይገኛሉ!

- ከአፍንጫ እና ከ ሳይነስ ጋር የተያያዘ የበሽታ ምርመራ እና ቀዶ ህክምና
- የአፍ እና የጉሮሮ በሽታ ምርመራ እና ቀዶ ህክምና
- የመተንፈሻ ቱቦ ተዛማጅ የበሽታ ምርመራዎች እና ቀዶ ህክምና
- የአንገት እጢ ምርመራ፣ ክትትል እና ቀዶ ህክምና,
- ከጆሮ ጋር የተያያዘ የበሽታ ምርመራ እና ቀዶ ቀዶ ህክምና
- ተደጋጋሚ የቶንሲል በሽታ ክትትል, ምርመራ እና ቀዶ ህክምና
- የአዋቂዎች እና ልጆች
በእንቅልፍ ወቅት የመታፈን ችግር, የምርመራ ክትትል እና ቀዶ ህክምና (Obstuctive Sleep Apnea)

🩺 እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ከአንገት፣ ጆሮ አፍንጫ፣ እንዲሁም ከላይኛው የመተንፈሻ አካል እንዲሁም ፣ከጉሮሮ ጋር ለተያያዙ ችግሮች ማዕከላችንን እንዲጎበኙ እና ስፔሻሊስት ሀኪሙን እንዲያገኙ ጋብዘንዎታል!

ያኔት ሆስፒታሎች
ትክክለኛ ምርጫ
ለተሻለ ጤና!

አድራሻ:-ሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል መሄጃ አደባባዩ ጋር ሳይደርሱ

📞0937 55 78 78 /
📞 9403










!

 ለሁሉም ጤና ባለሙያዎች የተዘጋጀ የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና  :-   Basic Emergency care       Training Dates  ታህሳስ 17,18 ,19/2018E.C.  የ15...
22/12/2025


ለሁሉም ጤና ባለሙያዎች የተዘጋጀ የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና

:-
   Basic Emergency care

       Training Dates  ታህሳስ 17,18 ,19/2018E.C.

  የ15 CEUs ስልጠና በኮሌጃችን ተዘጋጅቷል።

👉በጥራት ሰልጥነው ሙያዎትን ያጎልብቱ -  ለሙያ ፍቃድ ማደሻ የሚያስፈልግዎትን ህጋዊ ሰርተፍኬት ከኮሌጃችን ይውሰዱ!

👉ኮሌጃችን በግሩፕ ለሚመጡ ና ክፍያቸውን በአንድ ግዜ መክፈል ለማይችሉ ሰልጣኞች አመቺ ሁኔታዎችን አዘጋጅቷል!

🫵ለስልጠናው የሚያስፈልገውን ብር 1500.00 በሚከተሉት የባንክ አካውንት በማስገባት ስሊፑን ከታች በተጠቀሱት የሞባይል ስልኮች በአንዱ በ ቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

CBE 1000386210587
COOP 1006700041362
Dashen 0236146512041

Liyana Healthcare PLC
አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!

ለበለጠ መረጃ ስልኮቻችንን ይጠቀሙ!=0916824834/ 0913900058 /0912687414

Address

Hawassa And Addis Ababa
Hawassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Liyana Healthcare PLC, Ethiopia /Yanet Medicals and Pharmaceuticals/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Liyana Healthcare PLC, Ethiopia /Yanet Medicals and Pharmaceuticals/:

Share