15/09/2026
ኦዳ ሞባይል ክሊኒክ
(ODAA MOBILE CLINIC)
የቤት ውስጥ የነርሲንግ እና የጤና አገልግሎት!
ወደ ጤና ተቋም መሄድ ሳያስፈልግዎ በቤትዎ ምቾት ጥራት ያለው የነርሲንግ እንክብካቤ ያግኙ። ኦዳ ሞባይል ክሊኒክ በሙያተኞች የተደገፈ የህክምና አገልግሎት ወደ እርስዎ መኖሪያ ያመጣል።
የምንሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች፦
የቤት ውስጥ የነርሲንግ እንክብካቤ (የቁስል እጠበታ፣ እና ክትትል)
የደም ግፊት፣ የደም ስኳር እና የሰውነት ሙቀት መለካት
በሐኪም የታዘዙ መድኃኒቶችን በትክክል መስጠት እና መከታተል
የአልጋ ቁራኛ እና የዕድሜ ባለጸጎች እንክብካቤ
ለቤተሰብ አባላት የጤና ምክር እና ትምህርት
አገልግሎት የምንሰጥበት አካባቢ፦ /ሂርና ከተማ እና አካባቢው
ስልክ ቁጥር፦ 0994022420/0711402854
ለጤናዎ ታማኝ የቤት ውስጥ አጋርዎ!
ODA mobile clinic