20/02/2025
ዛሬ ማለትም 13/06/17 አ.ም በ ኣዛና ክላስተር ስር ያለው ሹማታ ቀበሌ በጤናው ዘርፍ ከተቀመጡ መለኪያዎች አንጻር በብቃት በመወጣት ቀበሌው ን ሞዴል ማድረግ ችሏል። ለዚህ ተግባር የተሳተፈችሁ ከቀበሌ እስከ ወረዳ ላለው መዋቅር ከፍ ያለ ምስጋና አለን!!
በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይም ከቀበሌ እስከ ወረዳ መዋቅር በተገኙበት የቀበሌ ማህበረሰብ ለደረገው መስተንግዶ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
Together we can create healthy environment for our society💚
Salute 🫡