ዶ/ር አለሙ የቆዳ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ-Dr.Alemu Dermatology Clinic Injibara

  • Home
  • Ethiopia
  • Injibara
  • ዶ/ር አለሙ የቆዳ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ-Dr.Alemu Dermatology Clinic Injibara

ዶ/ር አለሙ የቆዳ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ-Dr.Alemu Dermatology Clinic Injibara የቆዳ ፤ የፀጉር ፤ የጥፍርና የአባላዘር ምርመራና ህክምና

30/08/2026

#ለምፅ- #ይተላለፋል ???
09 7028 8028
እንጅባራ

ይሄ በምስሉ ላይ ያለው  #በፈንገስ አማካኝነት የሚከሰት የፀጉር ኢንፌክሽን ሲሆን #ልጆችን ቶሎ በማሳከም የፀጉር  #መመለጥ እና ቋሚ  #ጠባሳ መከላከል ያስፈልጋል ዶ/ር አለሙ የቆዳ ስፔሻሊ...
21/08/2026

ይሄ በምስሉ ላይ ያለው #በፈንገስ አማካኝነት የሚከሰት የፀጉር ኢንፌክሽን ሲሆን
#ልጆችን ቶሎ በማሳከም የፀጉር #መመለጥ እና ቋሚ #ጠባሳ መከላከል ያስፈልጋል
ዶ/ር አለሙ የቆዳ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ-Dr.Alemu Dermatology Clinic Injibara
አድራሻ: እንጅባራ ፤ ቻግኒ መውጫ
ስልክ ፦ 09 7028 8028

ከታች የሚታየው ህፃን በክሊኒካችን በተደረገለት  #የቆዳ  #ህክምና የነበረበትን ህመም ሙሉ በሙሉ ማዳን ተችሏል ።ለማንኛውም  #የቆዳ ፤  #የፀጉር ፤  #የጥፍርና  #የአባላዘር ህክምና  #...
18/08/2026

ከታች የሚታየው ህፃን በክሊኒካችን በተደረገለት #የቆዳ #ህክምና የነበረበትን ህመም ሙሉ በሙሉ ማዳን ተችሏል ።
ለማንኛውም #የቆዳ ፤ #የፀጉር ፤ #የጥፍርና #የአባላዘር ህክምና #ቀዳሚ #ምርጫዎ ያድርጉን።
አድራሻ :እንጅባራ : ቻግኒ መውጫ
ስልክ:09 7028 8028

10/08/2026
 ለዚህ የቆዳ ህመም  #ቅዝቃዜ ዋነኛ ምክንያት ሲሆን ፤ በአብዛኛው ዝቅተኛ የክብደት መጠን ያላቸው ወጣት ሴቶች ላይ ይታያል።ምልክቶችም በእጅና በእግር ጣቶች እብጠት ፣ ማሳከክ ፣ መቅላት ና...
10/08/2026


ለዚህ የቆዳ ህመም #ቅዝቃዜ ዋነኛ ምክንያት ሲሆን ፤ በአብዛኛው ዝቅተኛ የክብደት መጠን ያላቸው ወጣት ሴቶች ላይ ይታያል።
ምልክቶችም በእጅና በእግር ጣቶች እብጠት ፣ ማሳከክ ፣ መቅላት ና የህመም ስሜት ሊኖር ይችላል ።
በሚዋት ወይም በሚቀቡ መድሀኒቶች ይታከማል።

ዶ/ር አለሙ የቆዳ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ-Dr.Alemu Dermatology Clinic Injibara
አድራሻ : #እንጅባራ ፤ #ቻግኒ #መውጫ
09 7028 8028

 #የተለመደ  #ኪንታሮት (    )  #መንስኤ • በHPV (Human papillomavirus) የሚከሰት የቆዳ ኢንፌክሽን ነው። #ምልክቶች • ብዙውን ጊዜ በእጆች፣ በጣቶች፣ ወይም በጥፍር አ...
08/08/2026

#የተለመደ #ኪንታሮት ( )

#መንስኤ

• በHPV (Human papillomavirus) የሚከሰት የቆዳ ኢንፌክሽን ነው።

#ምልክቶች
• ብዙውን ጊዜ በእጆች፣ በጣቶች፣ ወይም በጥፍር አካባቢ ይታያል
• ቆዳው የሻከረ ፣ ጠንካራና እንደ “አበባ ጎመን” ያለ ትንሽ እብጠት ይኖራል
• በውስጡ ትንንሽ ጥቁር ነጥቦች ሊታዩ ይችላሉ፤ እነዚህ የተዘጉ ትንንሽ የደም ሥሮች ናቸው።
• በኪንታሮው ላይ የቆዳ መስመሮች ብዙ ጊዜ ይቋረጣሉ።
• አብዛኛውን ጊዜ ህመም የለውም፤ ነገር ግን በጥፍር አካባቢ ላይ ህመም ሊያመጣ ይችላል።
• በቀጥታ ንክኪ፣ በመቧጨር ወይም በጋራ የግል እቃዎች ሊሰራጭ ይችላል።

#ሕክምና

1. መጠበቅ
– ብዙ ኪንታሮዎች በልጆች ላይ በ1–2 ዓመት ውስጥ ያለ ሕክምና ሊጠፉ ይችላሉ

2. በሚቀመሙ መድሀኒቶች

3. የበረዶ ህክምና

4. የማይጠፋ ኪንታሮ
– በሌዘር፣ ኤሌክትሮሰርጀሪ፣ ወይም በኩሬታጅ ሊታከም ይችላል
አድራሻ: እንጅባራ ፤ ቻግኒ መውጫ
ለቀጠሮ: 09 7028 8028

    ለቀጠሮ: 09 7028 8028አድራሻ:  #እንጅባራ ፤  #ቻግኒ  #መውጫ
01/08/2026


ለቀጠሮ: 09 7028 8028
አድራሻ: #እንጅባራ ፤ #ቻግኒ #መውጫ

        #ከክረምት ጋር ተያይዞ ሊከሰት የሚችል  #የቆዳ  #ችግር ለቀጠሮ ወይም ለማማከር :09 7028 8028      #እንጅባራ :  #ቻግኒ  #መውጫ
28/07/2026


#ከክረምት ጋር ተያይዞ ሊከሰት የሚችል #የቆዳ #ችግር
ለቀጠሮ ወይም ለማማከር :09 7028 8028
#እንጅባራ : #ቻግኒ #መውጫ

 #የጥፍር  #ፈንገስ  #ህክምና ደንበኛችን የጥፍር ፈንገስ ኢንፌክሽን ህክምና ከተደረገላቸው በኋላ ተፈጥሯዊ ጥፍራቸውን በዚህ መልኩ መመለስ ተችሏል። እንደዚህ አይነት የጥፍር ችግር ካለባችሁ...
25/07/2026

#የጥፍር #ፈንገስ #ህክምና
ደንበኛችን የጥፍር ፈንገስ ኢንፌክሽን ህክምና ከተደረገላቸው በኋላ ተፈጥሯዊ ጥፍራቸውን በዚህ መልኩ መመለስ ተችሏል። እንደዚህ አይነት የጥፍር ችግር ካለባችሁ ወደ ክሊኒካችን ጎራ በማለት አስተማማኝ ህክምና ማግኘት ትችላለህ።
አድራሻ : እንጅባራ፤ ቻግኒ መውጫ
09 7028 8028

Address

Awi Zone
Injibara

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዶ/ር አለሙ የቆዳ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ-Dr.Alemu Dermatology Clinic Injibara posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share