05/08/2026
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለምትወስዱ ተመዛኞች በሙሉ
________
የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች ከነሀሴ 13 - 15/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የመፈተኛ ጣቢያ የምትመርጡት እስከ ነገ ሀምሌ 30/2018 ዓ.ም ድረስ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡
Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/
Tiktok: tiktok.com/
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Linkedin: lnkd.in/ewFJ6V