Menz Gera Midir Woreda Health Office

Menz Gera Midir Woreda Health Office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Menz Gera Midir Woreda Health Office, Medical and health, Mehal Meda, Mehal Meda.

በቀን 14/12/18  በፀሀይ ሲና ቀበሌ የአልሚ ምግብ ስርጭት /እደላ ለእናቶች እና ህፃናት የሚያሳይ በምስል ይህን ሲመስል  የግንዛቤም ፈጠራ ማድረግ ተችሏል
21/08/2026

በቀን 14/12/18 በፀሀይ ሲና ቀበሌ የአልሚ ምግብ ስርጭት /እደላ ለእናቶች እና ህፃናት የሚያሳይ በምስል ይህን ሲመስል የግንዛቤም ፈጠራ ማድረግ ተችሏል

የፀሀይ ሲና ጤና ጣቢያ ባለሙያዎች በፀሀይ ሲና ቀበሌ የመጀመሪያ ሩብ  አመት የመሀበረሰብ ውይይት አደረገበውይይቱ በሀምሌ ወር የተስሩ የቀበሌውን አፈፃፀም  በማቅረብ የ2019 በጀት አመት የ...
21/08/2026

የፀሀይ ሲና ጤና ጣቢያ ባለሙያዎች በፀሀይ ሲና ቀበሌ የመጀመሪያ ሩብ አመት የመሀበረሰብ ውይይት አደረገ
በውይይቱ በሀምሌ ወር የተስሩ የቀበሌውን አፈፃፀም በማቅረብ የ2019 በጀት አመት የመሀበረሰብ አካታች እቅድ የጋራ ማድረግ ተችሏል።
ከዚህም በተጨማሪ በጤና አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መሀበረሰቡ የሚጠቀምበትን ተቋም ፈጥረን ህብረተሰብን መጥቀም የሚችል ባለሙያ በመፈጠር የህዝቡን ጤና ማስጠበቅ ይገባል።
ከዚህ በተጨማሪም በጤና ጣቢያው የሚሰጡ አገልግሎቶች ግንዛቤ ስራ የተሰራ ሲሆን የአልትራ ሳውንድ, እና ሌሎች አዳዲስ ተግባራት በትርፍ ቀን እና በመደበኛ ሰአት የጤናው አገልግሎት ሳይቋረጥ እንደ ህዝብ የተሰጠንን አደራ እንወጣለንበማለት የቀጣይ ተልኮዎችን ሰጥተን በየሶስት ወሩ ውይይቱ አንዲቀጥል በማድረግ ጤና ጣቢያውን ከዚህ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት መሀበረሰብን አንድ አካላችን መሆኑን በመረዳት
1 የእናቶች ቀለብ 100% መሰብስብ
2 መ/ቤት መገንባት
3 እናቶችን በወቅቱ ክትትል እንዲያደርጉ ማድረግ
4 በጓጥ ጤና መሪዎች የሚሰጡ ተልኮዎችን መተግበር
5 የአልሚ ምግብን በአግባቡ መጠቀም
6 ተላላፊ እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ሲያጋጥሙን ወደ ጤና ጣቢያ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መነጋገር
ሌሎችም ተግባራቶችን በትኩረት መስራት አለብነ

ፅዱ ተቋም መፍጠር በአሸን ጤና ጣቢያ
18/08/2026

ፅዱ ተቋም መፍጠር በአሸን ጤና ጣቢያ

በ2018 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም በክልል ደረጃ በተካሄደ የእውቅናና ሽልማት ፕሮግራም ገይ ጤና ኬላ እና መሀል ሜዳ ጤና ጣቢያ የሰርተፊኬት እና የሜዳልያ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል
18/08/2026

በ2018 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም በክልል ደረጃ በተካሄደ የእውቅናና ሽልማት ፕሮግራም ገይ ጤና ኬላ እና መሀል ሜዳ ጤና ጣቢያ የሰርተፊኬት እና የሜዳልያ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል

"እግዚአብሔር ይመስገን! ለሰጣችሁን አክብሮትና ያበራታችሁን መልካም ስሜት በመላው የጤና ተቋማችን ስም ከልብ እናመሰግናለን። ከህክምና ቁሳቁስና መድኃኒት አቅርቦት ጀምሮ እስከ ቀጥታ ህክምና ...
18/08/2026

"እግዚአብሔር ይመስገን! ለሰጣችሁን አክብሮትና ያበራታችሁን መልካም ስሜት በመላው የጤና ተቋማችን ስም ከልብ እናመሰግናለን። ከህክምና ቁሳቁስና መድኃኒት አቅርቦት ጀምሮ እስከ ቀጥታ ህክምና አገልግሎት ድረስ እያንዳንዱ የቡድናችን አባል ለዚህ ስኬት አስተዋጽኦ አድርጓል። ማህበረሰባችንን በቅንነት፣ በጥራት እና በታማኝነት ለማገልገል ያለንን ቁርጠኝነት አሁንም አጠናክረን እንቀጥላለን! 🙏✨"

በመንዝ ጌራ ምድር በወዠድ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት አመት የሀምሌ ወር እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሀምሌ 24 2018 አ.ም
18/08/2026

በመንዝ ጌራ ምድር በወዠድ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት አመት የሀምሌ ወር እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሀምሌ 24 2018 አ.ም

የፀሀይ ሲና ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የ2019 በጀት አመት የሀምሌ ወር አቅድ አፈፃፀም በቀን 29/11/2018 ዓ.ም ግምገማ አደረገ።በተለየ መንገድ ሰፊ ጊዜ በመስጠት እንደጤና ጣቢያ መስተካከል...
18/08/2026

የፀሀይ ሲና ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የ2019 በጀት አመት የሀምሌ ወር አቅድ አፈፃፀም በቀን 29/11/2018 ዓ.ም ግምገማ አደረገ።
በተለየ መንገድ ሰፊ ጊዜ በመስጠት እንደጤና ጣቢያ መስተካከል ያለባቸው ነገሮች በማስተካከል እና ቀበሌዎችን በመደገፍ የተሻለ አፈፃፅ ም በማምጣት እና የመልካም አሰተዳደር ችግሮችን በመለየት እና ቅድሚያ በመስጠት መስራት አንዳለበት በመግለፅ በዚህ በጅት አመት 20 ተግባራት የተመረኳዘ እና ሌሎች ተግባራቶች ተጨማሪ በማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ
እና ከዚህ ሰዓት ጀምሮ አስፈላጊውን ትብብር አገዛ በማድረግ በመረጃ በስራ ሞዴል ቀበሌ እንፈጥራለን በተመደብንበት ቀበሌ

በመንዝ ጌራ ምድር በመሀል ሜዳ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት ዓመት የሀምሌ ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ
18/08/2026

በመንዝ ጌራ ምድር በመሀል ሜዳ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት ዓመት የሀምሌ ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ

የ010 ጤና ኬላ የሴት ህብረት ቡድን መሪዎች የ2018አ/ም  እቅድ አፈፃፀም እና የቀጣይ አቅጫዎች ላይ የጋራ ውይይት አድርገናል ። በተጨማሪም በጤና ኬላው ቅጥር ግቢ ውስጥ የውበት ዛፎችን ...
18/08/2026

የ010 ጤና ኬላ የሴት ህብረት ቡድን መሪዎች የ2018አ/ም እቅድ አፈፃፀም እና የቀጣይ አቅጫዎች ላይ የጋራ ውይይት አድርገናል ። በተጨማሪም በጤና ኬላው ቅጥር ግቢ ውስጥ የውበት ዛፎችን ተክለናል።

18/08/2026

Address

Mehal Meda
Mehal Meda

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Menz Gera Midir Woreda Health Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share