19/02/2026
🙏 ቀኑን በመልካም ለመዋል የሚረዱ ልምዶች
፩/ ገና በመኝታህ ላይ እያለከ በመልካም አስተሳሰብ መነሳት(መጀመሪያ በሰላም ያሳድርህን ፈጣሪን በልብ በአፉ አመስግን ፀሎት አድርግ )
፪/ ከመኝታ በቀስታ ተነስ ውሃ ጠጣ
፫/መጋረጃዎችን ክፈት ቤትህ ብርሃን አስገባ ከዚያ ትንሽ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርግ
፬/ከዚያ ለዕለቱ አንድ ግብ አዘጋጅ
፭/ለትንሽ ሰዓታት አድስ ነገር ተማር
፮/ሙሉ ትኩረትን ጠብቅ ለአለማህ አድርግ
🙏 ❤️❤️❤️በሰው ዘንድ ተቀባይነት
ለመሆን እነዚህ ልምድ ይኑርህ❤️❤️❤️
፩/ይቅርታህ ተለማመድ
፪/ለ10 ቀን ለ3 ደቂቃ ድምጽህን ቀርጽ አዳምጥ
፫/ስታወራ ቆም እያልክ አውራ እንጂ (ኤ፣እህ )
የሚሉ ቃላቶችን ፍጹም አትጠቀም።
፬/በደንብ አንብቢ በደንብ ጽሓፍ
፭/አዕምሮህ በጥቅሶችና በአባባሎች የተሞሉ እንድሆኑ እንዲያስቡ አድርግ
፮/የአፍና የአዕምሮ ግንኙነት አጠናክር ❤️
፯/ትንፋሽ አወጣጥና የሰውነት እንቅስቃሴ አንድ አድርግ ።
፰/ድምጽህን በሚያምር ቅላጽ አውጣ
፱/ ወንድ ከሆንክ የውንድ ድምጽ ማወጣት ሴትም ከሆነች የሴት ድምጽ ማወጣት ነው ።
❤️❤️❤️አራት ነገሮችን በማስወገድ ፍርሃትን ማስወገድ ❤️❤️❤️
፩/ሰው ነገ ምን ይለኛል ሚለውን ከዓለማ ውጪ ያሉ ሀሳብ ማስወገድ
፪/አደጋን መጋፈጥ
፫/እውነት ብቻ መናገር
፬/ዛሬ ላይ ብቻ ማተኮር (ስለ ትላት ያላፈውን አለመጨነቅ እንዴግባዓት መጠቀም ስለነገ በመጨነቅ የዛሬን ውሎ አለማበላሽት ነው ።
❤️❤️❤️እነዚህ አምስት መጥፎ ልማዶችን ካሉህ አስወግድ❤️❤️❤️
፩/በሁሉም ነገር ላይ መሳቅ
፪/የማይፈልጋችሁን ሰው መፈለግ
፫/ከልክ በላይ ይቅርታ መጠየቅ
፬/በሁሉም ነገር መስማማት
፭/ለሁሉም ነገር ፈጣን ምላሽ መስጠት ን ማቆም ናቸው።
❤️❤️❤️ንቀትን ወደ ክብር የሚትቀየሩባቸው ፬ ድንቅ ሀሳቦች ❤️❤️❤️
፩/አትችሉትም ያሉቻችሁን ነገር ሰርቶ ማሳያት
፪/ገደቦችን ማስቀመጥ
፫/ይቅር ማለትን ልመዱ
፬/አስፈላጊ ከሆኔ ትተው መሄድን ልመዱ።
❤️❤️❤️ የሞኝ ሰዎች ፲ ባህርያት ❤️❤️❤️
፩/የማያወቀውን ሰው ማመን/ እምነት ያበዛሉ በሰዎች ላይ)
፪)አውቃለሁ ባይነት (በዚህ ዓለም የዋቅ ሰዎች በጣም አወቁ የሚባሉት እስካሁን ድረስ (0.0001%)ብቻ ነው
፫/ፈጣን ለውጥ ፈላጊ ናቸው ።(ለምሳሌ አንድ ዛፍ በአምስት ዓመቱ የእድገትና ደረጃ ካሉት ዛፍ ትልቅ ይሆናል ስባል ይህንን ጊዜ መጠበቅ አይፈልጉ ።
፬/ ለጊዜ ዋጋ አይሰጡም / ዱሮ ዱሮ ጊዜ ወርቅ ነው ስባል እንሰማለን አሁን ግን ወረቅ ብቻ ሳይሆን ሕይወት ነው ።
፭/ከምሰሩት በላይ ያወራሉ
፮/ለውጥን ይፈራሉ
፯/ለሁሉም ነገር ሌሎችን ተጠያቂ ያድርጋሉ።
፰/የተጻፍ ዕቅድ እና ግብ የላቸወም
፱/ያለ ምክንያት በመናዴድ ይታውቃሉ።
፲/ጎደኛንና ጠላትን ለመለየት እጅግ ይቸግራሉ።
Del dine videoer med venner, familie og verden