06/08/2026
🚨🚨ነሐሴ 2 እና 3🚨🚨
የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ የስኳር እና የሆርሞን ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት ሀኪም በኒዉዮርክ የዉስጥ ደዌ ስፐሻሊቲ ክሊኒክ ማግኘት ይችላሉ
ቀጠሮ ያላችሁ ታካሚዎቻችን እንዲሁም አዲስ ክትትል መጀመር ምትፈልጉ ታካሚዎች በዕለቱ መገኘት ትችላላችሁ።
✅ ነፃ የማማከር አገልግሎትም አዘጋጅተናል!!
QUALITY CARE WITH COMPASSION AT NEWYORK INTERNAL MEDICINE SPECIALITY CLINIC
Address:-Infront of Hawassa Referral Hospital
አድራሻችን:- ሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ፊት ለፊት
☎️ +251462219119
📞 +251925636085
ሀሎ ኒው-ዮርክ ይበሉን