Areka town health center/አረካ ከተማ ጤና ጣብያ

  • Home
  • Ethiopia
  • Sodo
  • Areka town health center/አረካ ከተማ ጤና ጣብያ

Areka town health center/አረካ ከተማ ጤና ጣብያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Areka town health center/አረካ ከተማ ጤና ጣብያ, Medical and health, Sodo.

የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ህዝቦዎች እንድሁም የዚህ የኩሩ በዓል ወላይታ ጊፋታ  ባሌበት ይሆናችሁ ህዝባችን እንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ yoo yoo Gifaata ጊፋታን እያከበርን እንደ ሀ...
22/09/2024

የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ህዝቦዎች እንድሁም የዚህ የኩሩ በዓል ወላይታ ጊፋታ ባሌበት ይሆናችሁ ህዝባችን እንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ yoo yoo Gifaata ጊፋታን እያከበርን እንደ ሀገር የመጣብንን የወቅቱን አስከፊን የወባ በሽታ በጋር እንከላከል ይላል የአረካ ከተማ ጤና ስታፍ ❤️☀️🎆🎆🎇🎇☀️☀️🎇🎆🎆🎇☀️
Yooo yoo gifaata ዮ ዮ ጊፋታ እንኳን አደረስን !!!
ጊፋታን እያከበርን የህብረተሰብ ተሳትፎ በጣም የሚሻውን አስከፊውን የወባ በሽታ ለመከላከል ሁሉን የህብረተሰባችን ክፍል የማግኘት አጋጥምን እንጠቀም!!!

የወቅቱን የወባ ሁኔታ ያለህብረተሰብ ተሳትፎ ለማቆም ጊዜ እና ጉልበት ከመብላቱ የበለጠ ህብረተሰቦቻችን ለከፋ ጉዳት እየዳረገ ስለሆን በሄድንበት በደረስንበት ቤትለቤት በማንኳኳት ህብረተሰቦቻችን በአከባቢ ቁጥጥር ወባን በቀላሉ መከላከል እንደምቻል ማሳመን ማስተማር እና ማሳተፍ ህብረተሰብ ያለተሳተፈበት ሥራ ብዙ መሰዋትነት ያስከፍለናል ወባ ከመነሳቱ ቀድሞ የነቃ ህብረተሰብ የመፍጠር ሥራ ጭምር አንግበን የወባ በሽታ ምልክት ትኩሳ ራስ ምታት ብርድ ብርድ ማለት መገጣጠሚ ህመም እና በጊዜ ካልታከሙ ነፍስ እስከመግደል ያደርሳል ከመስከረም እስከ ታህሳስ ዋነኛ የወባ መተላለፊያ ወቅት ነው ህብረተሰቡ እንሰት ስር ያሉ: የመኪና ጎማ: በጓሮ ያለውን ማንኛውም ውሃ ማቆር የምችሉ ለስትክ ሸክላ ዕቃዎችን : ኩረዎች ማስወገድ or ማፋሰስ በአከባቢ ያሉ ውሃ ማቆር የምችሉ ቦታዎችን በጋር ማፋሰስ ሥራ ከላይ የጠቀስናቸው የወባ ምልክት ያለበት ሰው በጊዜ ወደ ህጋው የጤና አገልግሎት ምሰጥበት ሄዶ ራሱንም ከእርሱ ወደ ለላ እንዳይተላለፍ ማድረግ ይቻላል የወባ በሽታ ህፃን አዋቅ አይልም ነገር ግን ወባ ከአባቢያችን ብሎም ከሀገራችን ማጥፋት ይቻላል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

22/09/2024
22/09/2024

Yooo yoo gifaata ዮ ዮ ጊፋታ እንኳን አደረስን !!!
ጊፋታን እያከበርን የህብረተሰብ ተሳትፎ በጣም የሚሻውን አስከፊውን የወባ በሽታ ለመከላከል ሁሉን የህብረተሰባችን ክፍል የማግኘት አጋጥምን እንጠቀም!!!

የወቅቱን የወባ ሁኔታ ያለህብረተሰብ ተሳትፎ ለማቆም ጊዜ እና ጉልበት ከመብላቱ የበለጠ ህብረተሰቦቻችን ለከፋ ጉዳት እየዳረገ ስለሆን በሄድንበት በደረስንበት ቤትለቤት በማንኳኳት ህብረተሰቦቻችን በአከባቢ ቁጥጥር ወባን በቀላሉ መከላከል እንደምቻል ማሳመን ማስተማር እና ማሳተፍ ህብረተሰብ ያለተሳተፈበት ሥራ ብዙ መሰዋትነት ያስከፍለናል ወባ ከመነሳቱ ቀድሞ የነቃ ህብረተሰብ የመፍጠር ሥራ ጭምር አንግበን የወባ በሽታ ምልክት ትኩሳ ራስ ምታት ብርድ ብርድ ማለት መገጣጠሚ ህመም እና በጊዜ ካልታከሙ ነፍስ እስከመግደል ያደርሳል ከመስከረም እስከ ታህሳስ ዋነኛ የወባ መተላለፊያ ወቅት ነው ህብረተሰቡ እንሰት ስር ያሉ: የመኪና ጎማ: በጓሮ ያለውን ማንኛውም ውሃ ማቆር የምችሉ ለስትክ ሸክላ ዕቃዎችን : ኩረዎች ማስወገድ or ማፋሰስ በአከባቢ ያሉ ውሃ ማቆር የምችሉ ቦታዎችን በጋር ማፋሰስ ሥራ ከላይ የጠቀስናቸው የወባ ምልክት ያለበት ሰው በጊዜ ወደ ህጋው የጤና አገልግሎት ምሰጥበት ሄዶ ራሱንም ከእርሱ ወደ ለላ እንዳይተላለፍ ማድረግ ይቻላል የወባ በሽታ ህፃን አዋቅ አይልም ነገር ግን ወባ ከአባቢያችን ብሎም ከሀገራችን ማጥፋት ይቻላል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

በአረካ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት ከየካቲት 25-29 በትምህርት ቤቶች፤ ቤት ለቤት እየተሰጠ የሚገኘዉ የማህፀን በር ካንሰር ክትባት ዘመቻ በሦስቱም ቀበሌያት ዕድሜያቸው 14 ዓመት የሆናቸ...
06/03/2024

በአረካ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት ከየካቲት 25-29 በትምህርት ቤቶች፤ ቤት ለቤት እየተሰጠ የሚገኘዉ የማህፀን በር ካንሰር ክትባት ዘመቻ በሦስቱም ቀበሌያት ዕድሜያቸው 14 ዓመት የሆናቸዉ ሴት ልጆች እየተሰጠ ይገኛል።
ዛሬን መከተብ የነገን ስጋት ይቀንሳል!!

05/03/2024
በአረካ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት ከየካቲት 25-29 በትምህርት ቤቶች፤ ቤት ለቤት እየተሰጠ የሚገኘዉ የማህፀን በር ካንሰር ክትባት ዘመቻ ዉሎ ግምገማ ተደረገ፦ከየካቲት 25 ቀን ጀምሮ ለ...
05/03/2024

በአረካ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት ከየካቲት 25-29 በትምህርት ቤቶች፤ ቤት ለቤት እየተሰጠ የሚገኘዉ የማህፀን በር ካንሰር ክትባት ዘመቻ ዉሎ ግምገማ ተደረገ፦

ከየካቲት 25 ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀን በሚቆዬዉ በዚህ ዘመቻ በሁለት ቀናት የተሰሩ ስራዎች በጥልቀት ተገምግሟል። በአረካ ከተማ አስ/ር በሚገኙት በሦስቱም ቀበሌያት ዕድሜያቸው 14 ዓመት የሆናቸዉ ሴት ልጆች ከወትሮ በተለየ መልኩ የመድኃኒቱን ጥቅም በመረዳት በአግባቡ ክትባቱን እየወሰደ ይገኛሉ።

በዉይይቱም በጠንካራ ጎን የተገመገሙ በርካታ ጉዳዮች እንድጠናከር በስፋት በመወያየት እስካሁን ድረስ ባለዉ አፈፃፀም የተሻለ እንደሆነ በግምገማው በጥልቀት ተገምግሟል።

ዛሬን መከተብ የነገን ስጋት ይቀንሳል!!

02/03/2024

የኮሌራ_በሽታ❗❗❗❗

ለጥንቃቄ!!!

የኮሌራ በሽታ ምልክቶች፤ መተላለፊያ መንገዶችና መከላከያ ዘዴዎች
ኮሌራ ከሰዉነት ዉስጥ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችንና ፈሳሽን በብዛት እና በአጣዳፊ ሁኔታ በተደጋጋሚ ተቅማጥና ትውከት በማስከተል ሰዉነትን አድርቆ የሚገል በሽታ ነዉ፡፡
በሽታዉ የሚያሳያቸዉ ምልክቶች፡-
 የሰውነት ድርቀት፣
 የአፍ መድረቅ፣
 የአይን መሰርጎድ፣
 የእንባ መድረቅ፣
 የሽንት መቀነስ፣
 የቆዳ መሸብሸብና አጠቃላይ የሆነ የድካም ስሜት ያስከትላል፡፡

መተላለፊያ መንገዶች

በአካባቢና የግል ንጽህና መጓደል አማካኝነት ነው። ማለትም
• በሽታው በተበከለ ምግብና ውሃ አማካኝነት ከሰው ወደ ሰው በከፍተኛ ፍጥነት ይተላለፋል፡፡
• ንጹህ ባልሆኑ እጆች ምግብን በማዘጋጀት፣ በማቅረብና በመመገብ፣
• በበሽታ አምጪ ተህዋስያን የተበከለ የምንጭ፣ የጉድጓድ፣ የወንዝ፣ የዝናብ፣ የቧንቧና ወዘተ ውሃን መጠቀም፣
• በበሽታ አምጪ ተህዋስያን የተበከለ የውሃ ማጠራቀሚያና መገልገያ እቃዎችን በመጠቀም፣
• ክዳን የሌላቸውና ለዝንቦች የተጋለጡ የምግብ ማስቀመጫና መመገቢያ እቃዎችን በመጠቀም፣
• በበሽታ አምጪ ተህዋስያን የተበከሉ ምግቦችን፣ አትክልቶችንና ፍራፍሬዎችን በመመገብ፤ወዘተ ይተላለፋል፡

የኮሌራ በሽታ መከላከያ መንገዶች

• ሁልጊዜ ውሃን አፍልቶ እና አቀዝቅዞ መጠጣት ወይም በውሃ ማከሚያ ኬሚካል የታከመ ውሃ መጠቀም፤
• ምግብን በሚገባ አብስሎ በትኩስነቱ መመገብ፤
• የምግብ እቃዎችን በንጹህ ወይም በኬሚካል በታከመ ውሃ ማጠብ እና መጠቀም፣
• መጸዳጃ ቤትን አዘጋጅቶ በአግባቡ መጠቀም፤
• እጅን በሚከተሉት ወሳኝ ጊዜያት በንጹህ ውሃና በሳሙና ሳሙና ከሌለ በአመድ በሚገባ መታጠብ፣
• ከመጸዳጃ ቤት መልስ፣
• ምግብ ከማዘጋጀት በፊት
• ምግብ ከማቅረብ በፊት፣
• ምግብ ከመመገብ በፊት፣
• ሕጻናትን ካጸዳዱ በኃላ፣
• ሕጻናትን ጡት ከማጥባት በፊት ፣
• በበሽታው ለተያዙ ሰዎች እንክብካቤ ካደረጉ በኃላ፣
• በበሽታው የሞቱ ሰዎችን አስክሬን በድንገት ከነኩ፣
• ማንኛውንም ከቤት የሚወጣ ደረቅ ወይም ፈሳሽ ቆሻሻን ውሃንና አካባቢን እንዳይበክል በአግባቡ በተመደበለት ስፍራ ማስወገድ፣
• በኮሌራ በሽታ የታመመን ሰው ልብስ በፈላ ውሃ መቀቀል ወይም በበረኪናና በልብስ ማጽጃ ሳሙና ዘፍዝፎ ማጠብ፣
• በበሽታው የተያዘን ሰው በፍጥነት ወደ ሕክምና ተቋም በመዉሰ የህክምና እርዳታ እንዲያገኝ ማድረግ ናቸው።
• የግልና የአካባቢን ንጽህና በመጠበቅ ዝንቦች እንዳይራቡ ያድርጉ፣
• ፈሳሽና ደረቅ ቆሻሻን በአግባቡ በተመደበለት ስፍራ ያስወግዱ
• ሽንት ቤት በመገንባት በአግባቡ ይጠቀሙ እንዲሁም በንጽህና ይያዙ፣
• ከታመመ ሰው የሚወጣውን አይነምድርና ትውከት ጤነኛውን ሰው እንዳይበክል በጥንቃቄ በላስቲክ ወይም መሰል እቃ ጠቅልለው በመፀዳጃ ቤት ያስወግዱ፤ መፀዳጃ ቤት ከሌለ ከቤትና ከውሃ እርቆ በሚገኝ እና ልጆች በማይደርሱበት ቦታ ቆፍረው ይቅበሩ።
• በተቅማጥና ተውከት የተነካካ እቃን፣ ወለልና መሬትን ከማጽዳትዎ በፊት በረኪና በማፍሰስ ብክለትን ይከላከሉ።
ምግብን አብስሎ መመገብ
ምግብን በሚገባ አብስሎ መመገብ የኮሌራ በሽታ አምጪ ተህዋስያንን ይገድላል፣ ስለሆነም
 ስጋን፣ አሳንና ሌሎችንም ምግቦች በደንብ አብስለው በትኩስነታቸው ይመገቡ፣
 የተዘጋጁ ምግቦችን ክዳን ባላቸው ንጹህ እቃዎች በማስቀመጥ ከብክለት ይከላከሉ፣
 የምግብ ሳህኖችንና ሌሎች እቃዎችን፣ የስጋንና የአትክልት መክተፊያዎችን በሳሙናና በንጹህ ወይም በኬሚካል በታከመ ውሃ በደንብ አጥበው ይጠቀሙ።

02/03/2024

Address

Sodo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Areka town health center/አረካ ከተማ ጤና ጣብያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share