Enyat Hospital

Enyat Hospital በአዕምሯችን የሳልነው በልባችን የተመኘነው... ከአካልዎ በፊት መንፈስዎ የሚታከምበት እጅግ ዘመናዊ እና ግዙፍ ሆስፒታል በወላይታ ሶዶ
ፈዋሽ እጆች ሩህሩህ ልቦች

20/08/2026




18/08/2026






16/08/2026

!
!
!


tiktok.com/

 ! ! !
14/08/2026

!
!
!

13/08/2026
13/08/2026

!
!

 !! !?በከተማችን እና አካባቢያችን   ተብሎ በተገነባው የመጀመሪያው፣ ግዙፉ እና እጅግ ንጹህ፣ ለታካሚ አስታማሚ እና ጠያቂዎች ብሎም ባለሙያዎች ምቹ በሆነው እና ዘመናዊ በሆኑ በርካታ   ...
10/08/2026

!! !?
በከተማችን እና አካባቢያችን ተብሎ በተገነባው የመጀመሪያው፣ ግዙፉ እና እጅግ ንጹህ፣ ለታካሚ አስታማሚ እና ጠያቂዎች ብሎም ባለሙያዎች ምቹ በሆነው እና ዘመናዊ በሆኑ በርካታ መሳሪያዎች በተደራጀው ሆስፒታላችን ፀሀይ አትጠልቅም!

√የ24 ሰዓት የተሟላ የድንገተኛ እና መደበኛ ምርመራ፣ ህክምና እና ቀዶ ጥገና አገልግሎት
√የህጻናት፣ የወጣቶች፣ የነፍሰጡር እናቶች እና የአዎቂዎች ምርመራ እና ህክምና
√ከቀላል እስከ ከፍተኛ የቀዶ ህክምናዎች
√የእርግዝና ክትትል እና የማዋለድ አገልግሎት
√የማህጸን እና የተለያዩ እጢዎች ምርመራ ህክምና እና ቀዶ ጥገና
√የመካንነት ምርመራ እና ህክምና ለወንዶች እና ሴቶች
√የቆዳ እና የአባላዘር ህክምና እና ምርመራ
√ሁሉንም ዓይነት የካንሰር ምርመራ እና ህክምና
√የጡት እጢዎች እና ተያያዥ ህመሞች ምርመራ ህክምና እና ቀዶ ጥገና
√ የአፍ፣ የአፍንጫ፣ የጎሮሮ፣ የምላስ፣ የጥርስ፣ የድድ፣ የጆሮ ፣የዓይን በጠቅላላው የአንገት በላይ ምርመራ ህክምና እና ቀዶ ጥገናዎች
√ የኩላሊት፣ የሽንት ፊኛ እና የሽንት ቱቦ እንዲሁም የወንድ የዘር ፍሬ እና የፕሮስቴት ምርመራ ህክምና እና ቀዶ ጥገናዎች
√የልብ፣ የደም ግፊት፣ የስኳር፣ የሳንባ እና የደረት ምርመራ፣ ህክምና፣ እና ቀዶ ጥገናዎች
√ የጨጓራ፣ የምግብ ቱቦ፣ የአንጀት መታጠፍ እና ቁስለት፣ የጉበት፣ የሀሞት ከረጢት፣ የቆሽት፣ የጣፊያ፣ የኪንታሮት እና ትርፍ አንጀት ምርመራ፣ ህክምና እና ቀዶ ጥገናዎች
√የአጥንት እና የመገጣጠሚያ ውልቃት፣ ስብራት፣ እና ሌሎችም ምርመራ ህክምና እና ቀዶ ጥገናዎች
√የአለርጂክ፣ አስም፣ የሳምባ ምች፣ የቲቢ የመሳሰሉት ምርመራ እና ህክምና
√የጭንቅላት፣ የአንጎል የነርቭ እና ህብለ ሰረሰር ምርመራ፣ ህክምና እና ቀዶ ጥገና
√የእንቅርት እና የተለያዩ የኢንዶክራይን ምርመራ ህክምና እና ቀዶ ጥገና
√ የጉበት ቫይረስ ምርመራ፣ ህክምና እና የክትባት አገልግሎት
√ከፍተኛ የሰውነት ላብ ለሚያስቸግራቸው ምርመራ እና ህክምና
√የተለያዩ ተላላፊ የሆኑ እና ያልሆኑ ህመሞች ምርመራ እና ህክምና እና ሌሎች በርካታ ዓይነት ምርመራዎች፣ ህክምናዎች እና ቀዶ ጥገናዎችን በእንያት ያግኙ!

√እጅግ ከተሟላ ፣ ፣ ፣
√የከተማችን ብቸኛው ምርመራዎች
√ኢሲጂ/ኢኬጂ እንዲሁም ኢኮካርዲዮግራፊ አገልግሎቶች
√ ዲጂታል ራጅ ምርመራዎች
√ የፓቶሎጂ ወይም ስነ ደዌ ምርመራዎች

√ ከ40 በላይ የሚሆኑ የድንገተኛ እና የተኝቶ ህክምና መስጫ መኝታ ክፍሎች ከ24 ሰዓት የህክምና ክትትል ጋር
√በተመሳሳይ ሰዓት ስድስት ታካሚዎችን የሚያስተናግዱ የምርመራ ክፍሎች ያሉት

√ከእርስዎ ደህንነት በተጨማሪ ለተሽከርካሪዎ ምቹ የሞተር፣ የባጃጅ እንዲሁም ከሙሉ ጥበቃ ጋር የተመቻቸለት

ለድርጅቶች የዱቤ ምርመራ እና የህክምና አገልግሎትን እንሰጣለን!

ከየትኛውም ተቋም የሚላኩ የላቦራቶሪ፣ የራጅ፣ የአልትራሳውንድ፣ የኢኮካርዲዮግራፊ፣ የኢኬጂ/ኢሲጂ፣ የፓቶሎጂ ምርመራዎችን በልዩ ጥራት እንሰራለን!

ማየት ማመን ነው!!!

እንያት የዘመናዊ ህክምና ተምሳሌት!

®ፈዋሽ እጆች ሩህሩህ ልቦች!

አድራሻችን:- ወላይታ ሶዶ ከመነሃሪያው ወረድ ብሎ ብሩህ ተስፋ ት/ቤት ፊት ለፊት

ለተለያዩ መረጃዎች በተከታዮቹ ቁጥሮቻችን ይደውሉልን

0465512916
0911423158

https://t.me/enyat_hospital

05/08/2026



Address

Sodo

Telephone

+251911423158

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Enyat Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Enyat Hospital:

Shortcuts

Share