SEMAH MCH Center

  • Home
  • SEMAH MCH Center

SEMAH MCH Center At SEMAH MCH Center, we prioritize the health and well-being of women through every stage of life.

10/09/2026

🌼🌼እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!! በዓሉ የሰላም የጤና እንዲሆንላችሁ ሆስፒታላችን መልካም ምኞቱን ይገልጻል!!

መልካም በዓል!!!!!🌼🌼

Google-map፡ https://maps.app.goo.gl/F2Gfia4aBg6KY7zg9?g_st=it
መልካም በዐል

🌼🌼እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!! በዓሉ የሰላም የጤና እንዲሆንላችሁ ሆስፒታላችን መልካም ምኞቱን ይገልጻል!!መልካም በዓል!!!!!🌼🌼አድራሻችንን ለማግኘት ከስር linkun ይጫኑ...
10/09/2026

🌼🌼እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!! በዓሉ የሰላም የጤና እንዲሆንላችሁ ሆስፒታላችን መልካም ምኞቱን ይገልጻል!!

መልካም በዓል!!!!!🌼🌼

አድራሻችንን ለማግኘት ከስር linkun ይጫኑ
Google-map፡ https://maps.app.goo.gl/F2Gfia4aBg6KY7zg9?g_st=it

ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ በዐሉ የሰላምና የጤና ይሁንላችሁ እንላለን!!SEMAH MCH SPECIALITY CENTER
25/08/2026

ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ
በዐሉ የሰላምና የጤና ይሁንላችሁ እንላለን!!

SEMAH MCH SPECIALITY CENTER

ይህ ወቅት የልጅዎ የአእምሮ ሕዋሳት በፍጥነት የሚገነቡበት በመሆኑ፣ለሥጋዊ እና ለአእምሮ ጤናቸው ልዩ እንክብካቤ የሚያስፈልግበት ወሳኝ ጊዜ ነው!✨ ለጤናማ የአእምሮ ዕድገት አስፈላጊ የሆኑ የ...
18/08/2026

ይህ ወቅት የልጅዎ የአእምሮ ሕዋሳት በፍጥነት የሚገነቡበት በመሆኑ፣ለሥጋዊ እና ለአእምሮ ጤናቸው ልዩ እንክብካቤ የሚያስፈልግበት ወሳኝ ጊዜ ነው!

✨ ለጤናማ የአእምሮ ዕድገት አስፈላጊ የሆኑ የጤና ነጥቦች፦

የተመጣጠነ ምግብ እና ጡት ማጥባት፦ ለአእምሮ ሴሎች ግንባታ አስፈላጊ የሆኑ ማዕድናት እና ቫይታሚኖችን ያቀርባል።
በወቅቱ የሚሰጡ ክትባቶች፦ አእምሮን እና አካልን ከሚያጠቁ አደገኛ ተላላፊ በሽታዎች ይከላከላሉ።

በቂ እንቅልፍ፦ ለአእምሮ ዕረፍት፣ ለትቦ እና መረጃዎችን በጥሩ ሁኔታ ለመያዝ ወሳኝ ነው።

መደበኛ የዕድገት ክትትል (Growth Monitoring)፦ የልጁ የአእምሮ እና የአካል ዕድገት በትክክለኛው መንገድ ላይ መሆኑን ለማረጋገጥ ይረዳል።

🏥 በእኛ MCH Specialty Center የሕፃናት ሕክምና ባለሙያዎቻችን የልጅዎን አጠቃላይ የጤና እና የዕድገት ደረጃ በመከታተል የተሟላ እንክብካቤ እንሰጣለን።
📍 አድራሻችን፦ ሲግናል ጀርባ
📞 ስልክ፦0911666770/ 0942747474

ነፍሰጡር መሆንዎን ካወቁ፤ የቅድመ ወሊድ ክትትል ጥቅሞችን ማወቅ ይኖርቦታል። 👇
13/08/2026

ነፍሰጡር መሆንዎን ካወቁ፤ የቅድመ ወሊድ ክትትል ጥቅሞችን ማወቅ ይኖርቦታል። 👇

🏥🏥በሲግናል መኮንኖች ኮንዶሚኒየም አካባቢ በሚገኘው በአዲሱ ሆስፒታላችን አገልግሎት መጀመራችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው ።🏥🏥🏥🏥ስለመጣችሁ እና ስለተገለገላችሁ እናመሰግናለን።Webiste...
11/07/2026

🏥🏥በሲግናል መኮንኖች ኮንዶሚኒየም አካባቢ በሚገኘው በአዲሱ ሆስፒታላችን
አገልግሎት መጀመራችንን
ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው ።🏥🏥🏥🏥
ስለመጣችሁ እና ስለተገለገላችሁ እናመሰግናለን።

Webiste: https://www.semahmch.com

አዲሱ አድራሻችን👇👇
Google map 🗺: https://maps.app.goo.gl/F2Gfia4aBg6KY7zg9?g_st=it

SEMAH MCH

Your blood has the power to save a life. Donate today and give someone a tomorrow. 🩸
15/06/2026

Your blood has the power to save a life. Donate today and give someone a tomorrow. 🩸

05/06/2026

ልጅዎ ላይ የቪታሚን ዲ (vitamin D) እጥረት እንዳለ የሚያሳዩ ምልክቶች!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል።SEMAH MCH CENTER
27/05/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል።

SEMAH MCH CENTER

Address

Signal, Around Mekoninoch Condominium

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SEMAH MCH Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to SEMAH MCH Center:

Shortcuts

  • Want your business to be the top-listed Health & Beauty Business?

Share