Zelalem Abere ""G""

Zelalem Abere ""G"" this page will descrive about the health of North wollo community specially about community TB , so that you will react on it thank you

16/01/2026

ድሮስ

ከደነቆሩ አይቀር በትልቁ እንዲሉ  አንድ በቅርቡ ከሆነ የግል ኮሌጅ ድግሩ ሒዶ አምጥቶ ከመቅጽበት ደግሞ ሲቢል ሰርባንት ሆኖ ነበርና አብሮ አደግ ጓደኛው ደግሞ እሱጋ 10ኛ ክፍል  ቢያጠናቀም...
16/01/2026

ከደነቆሩ አይቀር በትልቁ እንዲሉ አንድ በቅርቡ ከሆነ የግል ኮሌጅ ድግሩ ሒዶ አምጥቶ ከመቅጽበት ደግሞ ሲቢል ሰርባንት ሆኖ ነበርና አብሮ አደግ ጓደኛው ደግሞ እሱጋ 10ኛ ክፍል ቢያጠናቀም ምርጫው ግብርና ሆኖ ጥሩ ገበሬ ሆናል አሉኝ (በገጠር የሞላለት ይባላል) እናም የሆነች ቡርቱ ጉዳይ ትገጠመውና ባለ ጉዳይ ሆኖ እዛው ድግሪ ከገዛው ልጅ ቢሮ ይሔዳል እናም ምን እንደመጣብን አይታወቅም ወዳጅ፣ አብሮ አደግ እና አብሮን የተማረ እንኳ መምረጥ አቅቶን ትውልዱ ችግር ውስጥ ነው ስለሆነም ያ በግርና ሙያ ያለው ሰው ጓድኛውን በጉዳዪ ላይ እንዲያግዘው ይጠይቀዋል ጓድኛውም ለእኔ ስንት ትከፍለኝ አለህ ብሎ ቀጥታ ሲጠይቀው ለምን ብዬ ነው ላንተ እምከፍል ብሎ መልሶ ሲጠይቀው ምን ቢል ጥሩ ነው የነውሩ መሸፈኛ አድርጎት ገበሬ ዱሮም አይገባህም ነበር ይለዋል ፡ በዚህ ጊዜ ወጣቱ ገበሬ አዎ ገበሬ ነኝ የሰራሁትን እምበላ በሰራሁት ልክ እምኖር እንዳንተ ከልጅነት ጀምሮ አሰተዳደግ አንሶኝ እየኮረጅኩኝ ተምሬ አድጌ ያም ሳይሳካ በመቅረቱ ድግሪ ገዝቸ መስረቂያና ማጭበርበሪያ እማደረግ አይደለሁም ባወቅሁት ልክ እምሰራ እና እንዳንተ ሌባ ያልሆንኩኝ ጥሩ አስተዳደግ ያለኝ በጎ ቀንን እምጠብቅ ነኝ ይለዋል በስጨት በማለት። እናም ወገን አሁን አጭበርባሪ አራዳና አዋቂ ሲሆን በህጉ መሠረት እሚጓዝ ደግሞ አላዋቂና ሗላ ቀር ሆኖ እየታየ ነው ፡ እናም ገበሬ ማለት በብዙ እሚያቅ እና በትንሹ እሚናገር ማለት እንጅ አላዋቂ አይደለም፡ አገሪቱን ግን ግሪሳ እንደወረራት ማሳያ ነው መንግስትስ እንዴት ነው ማስተካከል እሚችለው ስራም እኮ ስነምግባር ነበረው።

12/12/2025
26/05/2025

ሰላም

26/05/2023

Monitoring blood pressure is a good start for all pregnant mothers, let's fight preeclampsia together.

Address

Desie
Woldia
COMMUNITYLEADTBC

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zelalem Abere ""G"" posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zelalem Abere ""G"":

Shortcuts

Share