Yo To Jesus

Yo To Jesus Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yo To Jesus, Medical and health, Yirgalem.

27/11/2022

ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክም ሰውም፣ ሰውም አምላክም ነው። ዛሬም የኃጢአት ስርየት የሚገኘው በኢየሱስ ደም ነው። የሰው(አዳማዊ) ደም የሚያድን ቢሆን የኢየሱስ መምጣት ባላስፈለገም ነበር። የሁሉም ቅዱሳን ደም የፍጡራን ደም ነው። ደማቸው ሁሉ ቢደመር፣ አንድ ሰው ማዳን አይችልም። ዛሬም ቢሆን የኃጢአት ስርየት ከኢየሱስ ደም በቀር የለም። ከቀራንዮው ደም በቀር አዳኝ የለም። አንድ ሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ስላለ ሊሸለም ይገባዋል እንጅ እንዴት ይወገዛል?!

አባ በርናባስ ተባረኩ!

24/11/2022

... እኔም እኅታችሁ በእግዚአብሔር ጸጋና መልካም ፈቃድ፣ የዚህ ሕይወት የሆነው ጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል አብስሪነት ዕጣ ወደቀብኝ። ይህን እውነት እንዳስተውል፣ ሞኝነት የሚመስለውን የመዳን ጥበብ ልቤን ከፍቼ እንድቀበል የረዳኝን፣ ዐውቀው ዘንድ ራሱን የገለጠልኝን ቸር አባት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

“በወንጌል አላፍርም፤ ምክንያቱም ለሚያምን ሁሉ ለድነት የሚሆን የእግዚአብሔር ኀይል ነው…” (ሮሜ 1፥16 አመት)

#ጌታንተቀበሉ
#የወንጌልውትድር

22/11/2022

ኢየሱስ ጌታ ነው...

22/11/2022

“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”
— ኢሳይያስ 40፥31

22/11/2022

Jesus is the way the truth and the life!

Address

Yirgalem

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yo To Jesus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share