23/08/2026
በቀን 17/12/2018 በቦርን አጌን ሜንታል ሄልዝ ሪሃብሊቴሽን ኤንድ ሂሊንግ በጎ አድራጎት ማዕከል ጊቢ ውስጥ በመገኘት የዳግማዊ ታደሰ የ40ኛ ቀን ሙት ዓመት መታሰቢያ ምክኒያት በማድረግ የሄኖክ ወርቁ ቤተሰቦቸ ቦርን አጌን የምሳ ግብዣ አድርገዋል። ስላደረጋችሁልን ምሳ ግብዣ በማዕከሉ ስም ከልብ አናመሰግናለን።
ማንኛውም ግለሰብና ድርጅቶች በፀሎት፣ በገንዘብ፣ በአይነት፣ በቁሳቁስ፣ በአገልግሎት እና በመሳሰሉት ድርጅታችንን በመደገፍ ከበረከቱ ትቋደሱ ዘንድ ጥሪውን ያቀርባል።
የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች የሚከትሉት ናቸው ፡-
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000191092997 swift-code (CBETETTS) ወይም በአጭር ቁጥር 2008
ብርሃን ባንክ 1601310013232 swift-code (BERBETAA) ወይም በአጭር ቁጥር 2008
አዋሽ ባንክ 01304463028100 swift-code (AWINETAA)
ዳሽን ባንክ 0120232415011 swif-code(DASHETAA) ወይም በአጭር ቁጥር 7007
አቢሲኒያ ባንክ 60083018
ኦሮሚያ ባንክ 4108564/3001/0
Tel. Office: +251901333330;
Email: [email protected]
Youtube:- Born Again Mental Health rehabilitation