26/05/2026
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙✨
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።
ከበዓሉ ስነ-ስርዓት እና ድካም በኋላ፣ ሰውነትዎን የሚያድስና አእምሮዎን የሚያዝናና ተፈጥሯዊ የፍልውሃ ስፓ (Spa) አገልግሎታችንን በመጠቀም በዓሉን በሙሉ እረፍትና መነቃቃት ያሳልፉ። በበዓሉ ዝግጅት ስራና ግርግር የደከመውን ሰውነትዎን በተፈጥሯዊ የፍልውሃ ሙቀትና ልዩ የስፓ (Spa) እንክብካቤዎቻችን ዳግም ህያው ያድርጉት። በንፅህና እና ምቾት በተሞላው አካባቢያችን ፍጹም እረፍትን ይሸምቱ። መልካም የአረፋ በዓል! 🐑✨