Heal Africa Health City

Heal Africa Health City Healing Hands, Caring Hearts for a Prosperous Life

ቤቴል ሜዲካል ኮሌጅ ተማሪዎቹን በዓድዋ ድል መታሰቢያ አስመረቀ!አዲስ አበባ - በጤናው ዘርፍ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ የማስተማር ልምድ ያለው ቤቴል ሜዲካል ኮሌጅ በዛሬው እለት በዓድዋ ...
25/04/2026

ቤቴል ሜዲካል ኮሌጅ ተማሪዎቹን በዓድዋ ድል መታሰቢያ አስመረቀ!

አዲስ አበባ - በጤናው ዘርፍ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ የማስተማር ልምድ ያለው ቤቴል ሜዲካል ኮሌጅ በዛሬው እለት በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተማሪዎቹን አስመርቋል፡፡ የ20ኛ ዙር የምረቃ ስነ-ሥርዓቱን ያከናወነው ኮሌጁ፣ በአጠቃላይ 92 ተማሪዎችን ለምርቃት ያበቃ ሲሆን በሜዲሲን፣ በነርሲንግና በሕዝብ ጤና (Public Health) ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል፡፡

ከተመራቂዎቹ መካከል 42ቱ በሜዲሲን፣ 32ቱ በነርሲንግ እንዲሁም ቀሪዎቹ 17 ተማሪዎች በሕዝብ ጤና (Public Health) ዘርፍ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ናቸው። ለተመራቂዎች እንዲሁም ለተመራቂ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ:: 🎉

20/03/2026

Address

Torhaylich, Behind Yetebaberut Fuel Station
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Heal Africa Health City posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Heal Africa Health City:

Share