01/05/2026
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
የስራው አይነት - Home Care
የቅጥር ሁኔታ - በቋሚነት
የሚፈለገው ነርስ - 1 ወንድ
ደረጃ - በ Nursing/HO/Psychiatry የሙያ ፍቃድ ያለው፣ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ነርስ
ደመወዝ - በድርጅቱ ስኬል መሰረት ወይም በስምምነት
(ደመወዙ ኬዝ ኖረም አልኖረም የሚከፈል ቋሚ ደመወዝ ነው።)
ለአሁኑ ስራ የሚጀምረው - ወሰን/አቤም አካባቢ
በቋሚነት ተቀጥሮ ለመስራት የወሰነ ብቻ፣ በአስቸኳይ ይደውል!
+251921379660
+251966020039